የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 34
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘዳግም የመጽሐፉ ይዘት

      • ይሖዋ ለሙሴ ምድሪቱን አሳየው (1-4)

      • ሙሴ ሞተ (5-12)

ዘዳግም 34:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:49
  • +ዘኁ 36:13
  • +ዘዳ 3:27
  • +መሳ 18:29

ዘዳግም 34:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ታላቁን ባሕር፣ ሜድትራንያንን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:31፤ ዘኁ 34:2, 6፤ ዘዳ 11:24

ዘዳግም 34:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 15:1
  • +ዘፍ 13:10
  • +ዘፍ 19:22, 23

ዘዳግም 34:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 12:7፤ 26:3፤ 28:13
  • +ዘኁ 20:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 2/2020፣ ገጽ 1

ዘዳግም 34:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:50፤ ኢያሱ 1:2

ዘዳግም 34:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ይሁዳ 9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 9/2021፣ ገጽ 1-2

ዘዳግም 34:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 31:1, 2፤ ሥራ 7:23, 30, 36

ዘዳግም 34:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 20:29

ዘዳግም 34:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 31:14፤ 1ጢሞ 4:14
  • +ዘኁ 27:18, 21፤ ኢያሱ 1:16

ዘዳግም 34:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 33:11፤ ዘኁ 12:8
  • +ዘዳ 18:15፤ ሥራ 3:22፤ 7:37

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/1997፣ ገጽ 4-5

ዘዳግም 34:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:34

ዘዳግም 34:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 26:8፤ ሉቃስ 24:19

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘዳ. 34:1ዘዳ 32:49
ዘዳ. 34:1ዘኁ 36:13
ዘዳ. 34:1ዘዳ 3:27
ዘዳ. 34:1መሳ 18:29
ዘዳ. 34:2ዘፀ 23:31፤ ዘኁ 34:2, 6፤ ዘዳ 11:24
ዘዳ. 34:3ኢያሱ 15:1
ዘዳ. 34:3ዘፍ 13:10
ዘዳ. 34:3ዘፍ 19:22, 23
ዘዳ. 34:4ዘፍ 12:7፤ 26:3፤ 28:13
ዘዳ. 34:4ዘኁ 20:12
ዘዳ. 34:5ዘዳ 32:50፤ ኢያሱ 1:2
ዘዳ. 34:6ይሁዳ 9
ዘዳ. 34:7ዘዳ 31:1, 2፤ ሥራ 7:23, 30, 36
ዘዳ. 34:8ዘኁ 20:29
ዘዳ. 34:9ዘዳ 31:14፤ 1ጢሞ 4:14
ዘዳ. 34:9ዘኁ 27:18, 21፤ ኢያሱ 1:16
ዘዳ. 34:10ዘፀ 33:11፤ ዘኁ 12:8
ዘዳ. 34:10ዘዳ 18:15፤ ሥራ 3:22፤ 7:37
ዘዳ. 34:11ዘዳ 4:34
ዘዳ. 34:12ዘዳ 26:8፤ ሉቃስ 24:19
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘዳግም 34:1-12

ዘዳግም

34 ከዚያም ሙሴ ከሞዓብ በረሃማ ሜዳ ተነስቶ ወደ ነቦ ተራራ+ ይኸውም በኢያሪኮ+ ትይዩ ወደሚገኘው ወደ ጲስጋ አናት+ ወጣ። ይሖዋም ምድሪቱን በሙሉ አሳየው፤ ይኸውም ከጊልያድ እስከ ዳን፣+ 2 ንፍታሌምን በሙሉ፣ የኤፍሬምንና የምናሴን ምድር፣ በስተ ምዕራብ በኩል እስካለው ባሕር* ድረስ ያለውን የይሁዳን ምድር በሙሉ፣+ 3 ኔጌብን፣+ የዮርዳኖስን አውራጃ+ እንዲሁም የዘንባባ ዛፍ ከተማ በሆነችው በኢያሪኮ ካለው ሸለቋማ ሜዳ አንስቶ እስከ ዞአር+ ድረስ አሳየው።

4 ከዚያም ይሖዋ እንዲህ አለው፦ “ለአብርሃም፣ ለይስሐቅና ለያዕቆብ ‘ለዘርህ እሰጣታለሁ’+ በማለት የማልኩላቸው ምድር ይህች ናት። በዓይንህ እንድታያት አድርጌሃለሁ፤ ነገር ግን ወደዚያ አትሻገርም።”+

5 የይሖዋ አገልጋይ ሙሴም ልክ ይሖዋ እንደተናገረው በዚያው በሞዓብ ምድር ሞተ።+ 6 እሱም ከቤትጰኦር ትይዩ በሞዓብ ምድር በሚገኘው ሸለቆ ቀበረው፤ እስከ ዛሬም ድረስ መቃብሩ የት እንደሚገኝ የሚያውቅ የለም።+ 7 ሙሴ በሞተ ጊዜ ዕድሜው 120 ዓመት ነበር።+ ዓይኖቹ አልፈዘዙም፤ ጉልበቱም አልደከመም ነበር። 8 እስራኤላውያንም በሞዓብ በረሃማ ሜዳ ለሙሴ 30 ቀን አለቀሱለት።+ በመጨረሻም ለሙሴ የሚለቀስበትና የሚታዘንበት ጊዜ አበቃ።

9 የነዌ ልጅ ኢያሱ ሙሴ እጁን ስለጫነበት+ የጥበብ መንፈስ ተሞልቶ ነበር፤ እስራኤላውያንም እሱን ይሰሙት ጀመር፤ እንዲሁም ልክ ይሖዋ ሙሴን እንዳዘዘው አደረጉ።+ 10 ሆኖም ይሖዋ ፊት ለፊት እንዳወቀው+ እንደ ሙሴ ያለ ሌላ ነቢይ እስካሁን በእስራኤል ተነስቶ አያውቅም።+ 11 ይሖዋ በግብፅ ምድር በፈርዖን፣ በአገልጋዮቹ ሁሉና በምድሩ ሁሉ ፊት እንዲፈጽም የላከውን ምልክቶችና ተአምራት በሙሉ ፈጸመ፤+ 12 ከዚህም በተጨማሪ ሙሴ በእስራኤላውያን ሁሉ ፊት በኃያል ክንድ ታላቅና አስፈሪ ድርጊት ፈጸመ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ