የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 40
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘፀአት የመጽሐፉ ይዘት

      • የማደሪያ ድንኳኑ ተተከለ (1-33)

      • የይሖዋ ክብር የማደሪያ ድንኳኑን ሞላው (34-38)

ዘፀአት 40:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 7:1

ዘፀአት 40:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 25:21
  • +ዘኁ 4:5፤ ዕብ 9:3

ዘፀአት 40:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 26:35
  • +ዘፀ 25:31፤ ዕብ 9:2
  • +ዘፀ 25:37

ዘፀአት 40:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መጋረጃም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 30:1
  • +ዘፀ 26:36

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 10/2020፣ ገጽ 6-7

ዘፀአት 40:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 38:1

ዘፀአት 40:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 30:18

ዘፀአት 40:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መጋረጃ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 27:9
  • +ዘፀ 27:16፤ 38:18

ዘፀአት 40:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 30:23-25
  • +ዘሌ 8:10፤ ዘኁ 7:1

ዘፀአት 40:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 29:36, 37፤ ዘሌ 8:11

ዘፀአት 40:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 8:6

ዘፀአት 40:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 29:5፤ ዘሌ 8:7
  • +ዘሌ 8:12፤ መዝ 133:2

ዘፀአት 40:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 8:13

ዘፀአት 40:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 8:30
  • +ዕብ 7:11

ዘፀአት 40:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 39:43፤ ዘዳ 4:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1995፣ ገጽ 12-13

ዘፀአት 40:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 7:1፤ 9:15

ዘፀአት 40:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 36:24
  • +ዘፀ 26:15
  • +ዘፀ 36:31

ዘፀአት 40:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 26:7
  • +ዘፀ 26:14

ዘፀአት 40:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 31:18
  • +ዘፀ 25:22፤ 37:1
  • +ዘፀ 37:4፤ 1ነገ 8:8
  • +ዘፀ 37:6፤ 1ዜና 28:11
  • +ዘሌ 16:2

ዘፀአት 40:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 36:35፤ ዕብ 10:19, 20
  • +ዕብ 9:3

ዘፀአት 40:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 37:10፤ ዕብ 9:2

ዘፀአት 40:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 25:30፤ ማቴ 12:4

ዘፀአት 40:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 37:17

ዘፀአት 40:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 25:37፤ 37:23

ዘፀአት 40:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 30:1፤ 37:25

ዘፀአት 40:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 30:34, 35
  • +ዘፀ 30:7

ዘፀአት 40:28

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መጋረጃ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 26:36፤ 36:37

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2000፣ ገጽ 15

ዘፀአት 40:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 29:38፤ 38:1

ዘፀአት 40:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 30:18

ዘፀአት 40:32

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 30:18, 19

ዘፀአት 40:33

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መጋረጃ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 27:9፤ 38:9
  • +ዘፀ 38:18

ዘፀአት 40:34

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 9:15፤ ራእይ 15:8

ዘፀአት 40:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 5:14

ዘፀአት 40:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 10:11፤ ነህ 9:19

ዘፀአት 40:37

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 9:17, 22

ዘፀአት 40:38

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 13:21፤ ዘኁ 9:16፤ መዝ 78:14

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘፀ. 40:2ዘኁ 7:1
ዘፀ. 40:3ዘፀ 25:21
ዘፀ. 40:3ዘኁ 4:5፤ ዕብ 9:3
ዘፀ. 40:4ዘፀ 26:35
ዘፀ. 40:4ዘፀ 25:31፤ ዕብ 9:2
ዘፀ. 40:4ዘፀ 25:37
ዘፀ. 40:5ዘፀ 30:1
ዘፀ. 40:5ዘፀ 26:36
ዘፀ. 40:6ዘፀ 38:1
ዘፀ. 40:7ዘፀ 30:18
ዘፀ. 40:8ዘፀ 27:9
ዘፀ. 40:8ዘፀ 27:16፤ 38:18
ዘፀ. 40:9ዘፀ 30:23-25
ዘፀ. 40:9ዘሌ 8:10፤ ዘኁ 7:1
ዘፀ. 40:10ዘፀ 29:36, 37፤ ዘሌ 8:11
ዘፀ. 40:12ዘሌ 8:6
ዘፀ. 40:13ዘፀ 29:5፤ ዘሌ 8:7
ዘፀ. 40:13ዘሌ 8:12፤ መዝ 133:2
ዘፀ. 40:14ዘሌ 8:13
ዘፀ. 40:15ዘሌ 8:30
ዘፀ. 40:15ዕብ 7:11
ዘፀ. 40:16ዘፀ 39:43፤ ዘዳ 4:2
ዘፀ. 40:17ዘኁ 7:1፤ 9:15
ዘፀ. 40:18ዘፀ 36:24
ዘፀ. 40:18ዘፀ 26:15
ዘፀ. 40:18ዘፀ 36:31
ዘፀ. 40:19ዘፀ 26:7
ዘፀ. 40:19ዘፀ 26:14
ዘፀ. 40:20ዘፀ 31:18
ዘፀ. 40:20ዘፀ 25:22፤ 37:1
ዘፀ. 40:20ዘፀ 37:4፤ 1ነገ 8:8
ዘፀ. 40:20ዘፀ 37:6፤ 1ዜና 28:11
ዘፀ. 40:20ዘሌ 16:2
ዘፀ. 40:21ዘፀ 36:35፤ ዕብ 10:19, 20
ዘፀ. 40:21ዕብ 9:3
ዘፀ. 40:22ዘፀ 37:10፤ ዕብ 9:2
ዘፀ. 40:23ዘፀ 25:30፤ ማቴ 12:4
ዘፀ. 40:24ዘፀ 37:17
ዘፀ. 40:25ዘፀ 25:37፤ 37:23
ዘፀ. 40:26ዘፀ 30:1፤ 37:25
ዘፀ. 40:27ዘፀ 30:34, 35
ዘፀ. 40:27ዘፀ 30:7
ዘፀ. 40:28ዘፀ 26:36፤ 36:37
ዘፀ. 40:29ዘፀ 29:38፤ 38:1
ዘፀ. 40:30ዘፀ 30:18
ዘፀ. 40:32ዘፀ 30:18, 19
ዘፀ. 40:33ዘፀ 27:9፤ 38:9
ዘፀ. 40:33ዘፀ 38:18
ዘፀ. 40:34ዘኁ 9:15፤ ራእይ 15:8
ዘፀ. 40:352ዜና 5:14
ዘፀ. 40:36ዘኁ 10:11፤ ነህ 9:19
ዘፀ. 40:37ዘኁ 9:17, 22
ዘፀ. 40:38ዘፀ 13:21፤ ዘኁ 9:16፤ መዝ 78:14
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘፀአት 40:1-38

ዘፀአት

40 ይሖዋም ሙሴን እንዲህ አለው፦ 2 “በመጀመሪያው ወር፣ ከወሩም በመጀመሪያው ቀን የማደሪያ ድንኳኑን ይኸውም የመገናኛ ድንኳኑን ትከል።+ 3 የምሥክሩን ታቦት በውስጡ ካስቀመጥክ+ በኋላ ታቦቱን በመጋረጃው ከልለው።+ 4 ጠረጴዛውንም+ ካስገባህ በኋላ በላዩ ላይ የሚቀመጡትን ነገሮች አስተካክለህ አስቀምጥ፤ መቅረዙንም+ አስገብተህ መብራቶቹን+ አብራቸው። 5 ከዚያም ለዕጣን የሚሆነውን የወርቅ መሠዊያ+ ከምሥክሩ ታቦት በፊት አስቀምጠው፤ ለማደሪያ ድንኳኑ መግቢያ የሚሆነውን መከለያም* በቦታው አድርገው።+

6 “የሚቃጠል መባ የሚቀርብበትን መሠዊያም+ በማደሪያ ድንኳኑ ይኸውም በመገናኛ ድንኳኑ መግቢያ ፊት አድርገው፤ 7 ገንዳውንም በመገናኛ ድንኳኑና በመሠዊያው መካከል አድርገህ ውኃ ጨምርበት።+ 8 በመገናኛ ድንኳኑም ዙሪያ ግቢ ከልልለት፤+ ለግቢውም መግቢያ መከለያ*+ አድርግለት። 9 የማደሪያ ድንኳኑም የተቀደሰ እንዲሆን የቅብዓት ዘይቱን+ ወስደህ ድንኳኑንና በውስጡ ያሉትን ነገሮች በሙሉ ትቀባቸዋለህ፤+ ድንኳኑንም ሆነ ዕቃዎቹን በሙሉ ትቀድሳለህ። 10 የሚቃጠል መባ የሚቀርብበትም መሠዊያ እጅግ ቅዱስ እንዲሆን መሠዊያውንና ዕቃዎቹን በሙሉ ትቀባቸዋለህ፤ መሠዊያውንም ትቀድሳለህ።+ 11 ገንዳውንና ማስቀመጫውንም ቀባ፤ ቀድሰውም።

12 “ከዚያም አሮንንና ወንዶች ልጆቹን ወደ መገናኛ ድንኳኑ መግቢያ አቅርባቸው፤ በውኃም እጠባቸው።+ 13 አሮንንም ቅዱስ የሆኑትን ልብሶች ካለበስከው+ በኋላ ቀባው፤+ እንዲሁም ቀድሰው፤ እሱም ካህን ሆኖ ያገለግለኛል። 14 ከዚያም ወንዶች ልጆቹን አቅርበህ ረጃጅሞቹን ቀሚሶች አልብሳቸው።+ 15 ካህናት ሆነውም እንዲያገለግሉኝ አባታቸውን እንደቀባኸው ሁሉ እነሱንም ቀባቸው፤+ መቀባታቸውም ክህነታቸው ለትውልዶቻቸው ሁሉ በዘላቂነት እንዲቀጥል ያስችላል።”+

16 ሙሴም ይሖዋ ባዘዘው መሠረት አደረገ።+ ልክ እንደዚሁ አደረገ።

17 በሁለተኛው ዓመት፣ በመጀመሪያው ወር፣ ከወሩም በመጀመሪያው ቀን የማደሪያ ድንኳኑ ተተከለ።+ 18 ሙሴም የማደሪያ ድንኳኑን ሲተክል መሰኪያዎቹን+ ከሥር በማስቀመጥ አራት ማዕዘን ቋሚዎቹን+ አደረገባቸው፤ አግዳሚ እንጨቶቹንም+ አስገባቸው፤ ዓምዶቹንም አቆማቸው። 19 ከዚያም ልክ ይሖዋ ሙሴን ባዘዘው መሠረት የማደሪያ ድንኳኑን በድንኳኑ ጨርቅ አለበሰው፤+ በላዩም ላይ የድንኳኑን መደረቢያ ደረበበት።+

20 ቀጥሎም የምሥክሩን ጽላቶች+ ወስዶ በታቦቱ+ ውስጥ አስቀመጣቸው፤ የታቦቱንም መሎጊያዎች+ አስገባቸው፤ መክደኛውንም+ በታቦቱ ላይ አደረገው።+ 21 ከዚያም ልክ ይሖዋ ሙሴን ባዘዘው መሠረት ታቦቱን ወደ ማደሪያ ድንኳኑ አስገባው፤ የመግቢያው መከለያ የሆነውን መጋረጃ+ በቦታው በማድረግ የምሥክሩን ታቦት ከለለው።+

22 በመቀጠልም ጠረጴዛውን+ በመገናኛ ድንኳኑ ውስጥ በስተ ሰሜን በኩል ባለው የማደሪያ ድንኳኑ ጎን ከመጋረጃው ውጭ አደረገው፤ 23 በላዩም ላይ ልክ ይሖዋ ሙሴን ባዘዘው መሠረት የተነባበረውን ኅብስት በይሖዋ ፊት አስቀመጠ።+

24 መቅረዙንም+ በመገናኛ ድንኳኑ ውስጥ ከጠረጴዛው ትይዩ፣ በስተ ደቡብ በኩል ባለው የማደሪያ ድንኳኑ ጎን አስቀመጠው። 25 ከዚያም ልክ ይሖዋ ሙሴን ባዘዘው መሠረት መብራቶቹን+ በይሖዋ ፊት አበራቸው።

26 የወርቅ መሠዊያውንም+ በመገናኛ ድንኳኑ ውስጥ ከመጋረጃው በፊት አስቀመጠው፤ 27 ይህን ያደረገውም ልክ ይሖዋ ሙሴን ባዘዘው መሠረት ጥሩ መዓዛ ያለው ዕጣን+ እንዲጨስበት+ ነው።

28 ቀጥሎም የማደሪያ ድንኳኑን መግቢያ መከለያ*+ በቦታው አደረገው።

29 ከዚያም ልክ ይሖዋ ሙሴን ባዘዘው መሠረት የሚቃጠለውን መባና የእህሉን መባ በላዩ ላይ እንዲያቀርብበት የሚቃጠል መባ የሚቀርብበትን መሠዊያ+ በማደሪያ ድንኳኑ ይኸውም በመገናኛ ድንኳኑ መግቢያ ላይ አደረገው።

30 በመቀጠልም ገንዳውን በመገናኛ ድንኳኑና በመሠዊያው መካከል አደረገው፤ ለመታጠቢያ የሚሆን ውኃም ጨመረበት።+ 31 ሙሴ እንዲሁም አሮንና ወንዶች ልጆቹ እጃቸውንና እግራቸውን ታጠቡበት። 32 ልክ ይሖዋ ሙሴን ባዘዘው መሠረት ወደ መገናኛ ድንኳኑ በሚገቡበትና ወደ መሠዊያው በሚቀርቡበት ጊዜ ሁሉ ይታጠቡ ነበር።+

33 በመጨረሻም በማደሪያ ድንኳኑና በመሠዊያው ዙሪያ ግቢውን ከለለ፤+ ለግቢውም መግቢያ መከለያ* አደረገለት።+

በዚህ መንገድ ሙሴ ሥራውን አጠናቀቀ። 34 ደመናውም የመገናኛ ድንኳኑን ሸፈነው፤ የይሖዋም ክብር የማደሪያ ድንኳኑን ሞላው።+ 35 ደመናው በመገናኛ ድንኳኑ ላይ አርፎ ስለነበርና የይሖዋም ክብር የማደሪያ ድንኳኑን ስለሞላው ሙሴ ወደ መገናኛ ድንኳኑ መግባት አልቻለም ነበር።+

36 እስራኤላውያንም በጉዟቸው ወቅት ሁሉ ደመናው ከማደሪያ ድንኳኑ ላይ በሚነሳበት ጊዜ ድንኳናቸውን ነቅለው ይንቀሳቀሱ ነበር።+ 37 ሆኖም ደመናው ካልተነሳ፣ ደመናው እስከሚነሳበት ቀን ድረስ ድንኳናቸውን ነቅለው አይንቀሳቀሱም ነበር።+ 38 መላው የእስራኤል ቤት በሚጓዝበት ወቅት ሁሉ ቀን ቀን የይሖዋ ደመና፣ ሌሊት ሌሊት ደግሞ እሳት በማደሪያ ድንኳኑ ላይ ሆኖ ያይ ነበር።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ