የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዕብራውያን 5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዕብራውያን የመጽሐፉ ይዘት

      • ኢየሱስ ከሰብዓዊ ሊቀ ካህናት ሁሉ የላቀ ነው (1-10)

        • “ከመልከጼዴቅ ጋር በሚመሳሰል ሁኔታ” (6, 10)

        • “ከደረሰበት መከራ መታዘዝን ተማረ” (8)

        • “ዘላለማዊ መዳን እንዲያገኙ ምክንያት ሆነላቸው” (9)

      • ‘ወተት የሚጋት ሁሉ ሕፃን ነው’ (11-14)

ዕብራውያን 5:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 5:6
  • +ዘፀ 40:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2012፣ ገጽ 27

    8/15/2000፣ ገጽ 14

ዕብራውያን 5:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለድክመት የተጋለጠ ስለሆነ።”

  • *

    ወይም “በሥርዓት የማይሄዱትን።”

  • *

    ወይም “በደግነት፤ በአግባቡ።”

ዕብራውያን 5:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 9:7፤ 16:6

ዕብራውያን 5:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 28:1

ዕብራውያን 5:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 8:54
  • +መዝ 2:7፤ ሥራ 13:33

ዕብራውያን 5:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 110:4

ዕብራውያን 5:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በሥጋው ቀናት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 22:44፤ ዮሐ 12:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 72

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    1/2022፣ ገጽ 18-19

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2013፣ ገጽ 7

    2/15/2007፣ ገጽ 27

    9/1/2006፣ ገጽ 28-29

    6/1/2006፣ ገጽ 13

    9/15/1993፣ ገጽ 13-14

    6/15/1993፣ ገጽ 18

    9/15/1991፣ ገጽ 5-6

    2/15/1991፣ ገጽ 13

ዕብራውያን 5:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 26:39፤ ፊልጵ 2:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    10/2023፣ ገጽ 11

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 56-57

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2009፣ ገጽ 11

    2/15/2007፣ ገጽ 26-27

    6/1/2006፣ ገጽ 13

ዕብራውያን 5:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 7:28
  • +ዮሐ 3:16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 56-57

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 169

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2009፣ ገጽ 11

    6/1/2006፣ ገጽ 13

ዕብራውያን 5:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 110:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 9/2019፣ ገጽ 2

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 9/2019፣ ገጽ 1

ዕብራውያን 5:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2000፣ ገጽ 13

ዕብራውያን 5:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከጊዜው አንጻር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 6:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    10/2023፣ ገጽ 25

    ማስተማር፣ ገጽ 3

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2014፣ ገጽ 16-17

    5/15/2010፣ ገጽ 22

    1/1/1998፣ ገጽ 8-9

    4/15/1997፣ ገጽ 28-29

    1/1/1996፣ ገጽ 29

    8/15/1993፣ ገጽ 14-16

ዕብራውያን 5:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 4:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2009፣ ገጽ 10-11

    1/1/1996፣ ገጽ 29

ዕብራውያን 5:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የግሪክኛው ቃል የጅምናስቲክ ስፖርተኛ የሚወስደውን ዓይነት ሥልጠና ያመለክታል።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2022፣ ገጽ 11

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 35

    በአምላክ ፍቅር ኑሩ፣ ገጽ 229-231

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    3/2016፣ ገጽ 5

    ከአምላክ ፍቅር፣ ገጽ 200-202

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/15/2013፣ ገጽ 24-25

    7/15/2011፣ ገጽ 12

    5/15/2010፣ ገጽ 22-23

    5/15/2009፣ ገጽ 9-10

    10/15/2008፣ ገጽ 32

    6/15/2008፣ ገጽ 19-20

    7/15/2005፣ ገጽ 23-24

    8/1/2001፣ ገጽ 10-12

    10/1/2000፣ ገጽ 13

    8/15/2000፣ ገጽ 27

    9/1/1999፣ ገጽ 13-14

    6/1/1998፣ ገጽ 11

    1/1/1998፣ ገጽ 8-9

    9/1/1996፣ ገጽ 22-23

    1/1/1996፣ ገጽ 29-30

ተዛማጅ ሐሳብ

ዕብ. 5:1ዘሌ 5:6
ዕብ. 5:1ዘፀ 40:13
ዕብ. 5:3ዘሌ 9:7፤ 16:6
ዕብ. 5:4ዘፀ 28:1
ዕብ. 5:5መዝ 2:7፤ ሥራ 13:33
ዕብ. 5:5ዮሐ 8:54
ዕብ. 5:6መዝ 110:4
ዕብ. 5:7ሉቃስ 22:44፤ ዮሐ 12:27
ዕብ. 5:8ማቴ 26:39፤ ፊልጵ 2:8
ዕብ. 5:9ዕብ 7:28
ዕብ. 5:9ዮሐ 3:16
ዕብ. 5:10መዝ 110:4
ዕብ. 5:12ዕብ 6:1
ዕብ. 5:13ኤፌ 4:14
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዕብራውያን 5:1-14

ለዕብራውያን የተጻፈ ደብዳቤ

5 ከሰዎች መካከል የተመረጠ እያንዳንዱ ሊቀ ካህናት ለኃጢአት መባና መሥዋዕት ያቀርብ ዘንድ+ እነሱን በመወከል የአምላክን አገልግሎት ለማከናወን ይሾማል።+ 2 እሱ ራሱ ድክመት ስላለበት* አላዋቂ የሆኑትንና የሚሳሳቱትን* በርኅራኄ* ሊይዛቸው ይችላል፤ 3 በዚህም የተነሳ ለሕዝቡ የኃጢአት መባ እንደሚያቀርብ ሁሉ ለራሱም ለማቅረብ ይገደዳል።+

4 አንድ ሰው ይህን የክብር ቦታ የሚያገኘው እንደ አሮን፣ አምላክ ሲጠራው ብቻ ነው እንጂ በራሱ ፈቃድ አይደለም።+ 5 ክርስቶስም ሊቀ ካህናት በመሆን ራሱን ከፍ ከፍ አላደረገም፤+ ከዚህ ይልቅ “አንተ ልጄ ነህ፤ እኔ ዛሬ ወለድኩህ”+ ብሎ ስለ እሱ የተናገረው፣ ከፍ ከፍ አደረገው። 6 ደግሞም በሌላ ቦታ ላይ “እንደ መልከጼዴቅ፣ አንተ ለዘላለም ካህን ነህ” ብሏል።+

7 ክርስቶስ በምድር ላይ በኖረበት ዘመን* ከሞት ሊያድነው ለሚችለው በከፍተኛ ጩኸትና እንባ ብዙ ምልጃና ልመና አቀረበ፤+ አምላካዊ ፍርሃት ስለነበረውም ጸሎቱ ተሰማለት። 8 ልጅ ቢሆንም እንኳ ከደረሰበት መከራ መታዘዝን ተማረ።+ 9 በዚህም ፍጹም ከሆነ በኋላ+ የሚታዘዙት ሁሉ ዘላለማዊ መዳን እንዲያገኙ ምክንያት ሆነላቸው፤+ 10 ምክንያቱም ከመልከጼዴቅ ጋር በሚመሳሰል ሁኔታ አምላክ ሊቀ ካህናት አድርጎ ሾሞታል።+

11 እሱን በተመለከተ ብዙ የምንናገረው ነገር አለን፤ ይሁንና ጆሯችሁ ስለደነዘዘ ለማስረዳት በጣም አስቸጋሪ ነው። 12 በአሁኑ ጊዜ* አስተማሪዎች ልትሆኑ ይገባችሁ የነበረ ቢሆንም የአምላክን ቅዱስ መልእክት መሠረታዊ ነገሮች እንደገና ከመጀመሪያ ጀምሮ የሚያስተምራችሁ ሰው ትፈልጋላችሁ፤+ ደግሞም ጠንካራ ምግብ ከመመገብ ይልቅ እንደገና ወተት መፈለግ ጀምራችኋል። 13 ወተት የሚጋት ሁሉ ሕፃን ስለሆነ ከጽድቅ ቃል ጋር ትውውቅ የለውም።+ 14 ጠንካራ ምግብ ግን ትክክልና ስህተት የሆነውን ነገር መለየት እንዲችሉ የማስተዋል ችሎታቸውን በማሠራት ላሠለጠኑ* ጎልማሳ ሰዎች ነው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ