ገጽ 2
በትዳር ውስጥ ሐሳብ ለሐሳብ መግባባት 3-12
ሴቶች የሚፈልጉት ስሜታቸውን መግለጽ ነው። ወንዶች ደግሞ መፍትሔ መስጠት ይፈልጋሉ። በዚህ ምክንያት የሚፈጠር ሐሳብ ለሐሳብ የመግባባት ችግር ይኖራልን? ጭቅጭቅ ሊነሳ ይችላልን? ይህን ልዩነት ለመረዳት መቻል ደስታ የሰፈነበት የቤተሰብ ኑሮ ያስገኛልን?
የካታኮምብ ዋሻዎች ምን ነበሩ? 14
የካታኮምብ ዋሻዎች በእርግጥ ምን ነበሩ? የተሠሩትስ ለምን ነበር?
አምላክ ያወጣቸውን ብቃቶች ማሟላት በጣም አስቸጋሪ ነውን? 19
አምላክ ያወጣቸው የአቋም ደረጃዎች ፍጹማን ላልሆኑ ሰዎች ፈጽሞ የማይመጥኑ ናቸውን?