ገጽ 2
ሥራ አጥነት 3
ባሁኑ ጊዜ በዓለም ዙሪያ ሥራ ጨርሶ የሌላቸው ወይም በቂ ያልሆነ ሥራ የያዙት ሰዎች ቁጥር ቢያንስ 820 ሚልዮን ይደርሳል። ቤተሰቦቻቸውን ስታስብ ይህ ሁኔታ ምን ዓይነት ጭንቀትና ሥቃይ አስከትሎባቸው እንደሚሆን መገመት ትችላለህን? ሥራ አጥነትን የሚያመጣው ነገር ምንድን ነው? ይህ ችግር መፍትሔ ያገኝ ይሆን?
አካለ ደካማ፣ ጠንካራ ተጓዥ 15
ቢራቢሮዎች ውብ ፍጥረታት ናቸው። አንዱ የቢራቢሮ ዝርያ በሺህ የሚቆጠር ኪሎ ሜትሮች አቋርጦ ይጓዛል።
መድኃኒቶችን በአግባቡ ተጠቀምባቸው 19
አፍሪካውያን በመድኃኒት ላይ ከፍተኛ እምነት ማሳደራቸው የሚያስገርም አይደለም። ክትባት በአፍሪካ ውስጥ የሚሞቱትን ሰዎች ቁጥር በእጅጉ ቀንሷል።