ገጽ 2
ልጆቻችሁን ጠብቁ! 3-13
ልጆችን በጾታ የማስነወር ድርጊት ምን ያህል ተስፋፍቷል? ልጆችን ለመጠበቅ ምን ማድረግ ይቻላል? እንዲህ ዓይነቱ አሠቃቂ ወንጀል የሚያከትምበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?
ሁሉም ሲያገባ እኔ ብቻ የቀረሁት ለምንድን ነው? 21
ሌሎች ትዳር በመመሥረታቸው ምክንያት ሊፈጠርብን የሚችለውን ተስፋ የመቁረጥንና የብስጭትን ስሜት እንዴት ማጥፋት ይቻላል? የነጠላነት ኑሮ ደስታ ሊሰጥ ይችል ይሆን?
ወደ ሰማይ የሚሄዱት እነማን ናቸው? 28
አምላክ ልጆችንና አረጋውያንን ወደ ሰማይ በመውሰድ ከሚደርስባቸው ግፍ ይጠብቃቸው ይሆን?