ገጽ 2
ምድር ላይ የተገኘነው ተፈጥረን ነው ወይስ በአጋጣሚ? 3-17
ዳርዊን ሞለኪውላዊ ስነ ሕይወት በንድፈ ሐሳቡ ውስጥ ያሉትን ስህተቶች እንደሚያጋልጥበት አልተገነዘበም ነበር። አሁንም ቢሆን ጥያቄው ምድር ላይ የተገኘነው ተፈጥረን ነው ወይስ በአጋጣሚ የሚል ነው።
ማንን ለመምሰል ብጣጣር ይሻላል? 18
ብዙ ወጣቶች የፊልም ተዋንያንን፣ ዘፋኞችንና ስፖርተኞችን ለመምሰል ይጣጣራሉ። በዚህ ረገድ የምታደርገው ምርጫ ለውጥ ያመጣልን?
“ስደክም ያን ጊዜ ኃይለኛ ነኝ” 21
የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች በይሖዋ አገልግሎት ለመካፈል ከፍተኛ ጥረት በሚያደርጉበት ጊዜ “ከወትሮው የበለጠ ኃይል” ያገኛሉ።—2 ቆሮንቶስ 4:7 NW