የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g98 10/8 ገጽ 2
  • ገጽ 2

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ገጽ 2
  • ንቁ!—1998
  • ንዑስ ርዕሶች
  • የፆታ ስሜት የአመለካከት ለውጥ ምን እያስከተለ ነው? 3-10
  • ማሽኮርመም ስህተት ነውን? 20
  • ሐሳቤን ማሰባሰብ የማልችለው ለምንድን ነው? 26
ንቁ!—1998
g98 10/8 ገጽ 2

ገጽ 2

የፆታ ስሜት የአመለካከት ለውጥ ምን እያስከተለ ነው? 3-10

ከጋብቻ ውጭ የፆታ ግንኙነት መፈጸም አንድ ሰው ለራሱ ያለውን አክብሮት፣ ጤናውንና ከአምላክ ጋር የሚኖረውን ዝምድና ያሳጣዋል። ይሁን እንጂ ሰዎች ለኤድስ ያላቸው ፍራቻ አመለካከታቸውን ለውጦታልን?

ማሽኮርመም ስህተት ነውን? 20

ወዳጃዊ ስሜት በማሳየትና በማሽኮርመም መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? ማሽኮርመም አደገኛና ራስ ወዳድነት የሆነው ለምንድን ነው?

ሐሳቤን ማሰባሰብ የማልችለው ለምንድን ነው? 26

አእምሮህን በአንድ ነገር ላይ እንዲያተኩር ማድረግ ያስቸግርሃልን? ይህ ችግር ካለብህ ምን ማድረግ ትችላለህ?

[ምንጭ]

© The Curtis Publishing Company

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ