ገጽ 2
ሳንባ ነቀርሳ—በማገርሸት ላይ የሚገኝ ቀሳፊ በሽታ 3-9
ይህ በሽታ የሰው ልጆችን ሕይወት መቅጠፉን ያላቆመው ለምንድን ነው? ራስህንስ ከበሽታው እንዴት መጠበቅ ትችላለህ? ድል የሚደረግበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?
ሥራህ አሰልቺ ሆኖብሃልን? 10
ሥራ አብዛኛውን ጊዜ አሰልቺ ነው። ይበልጥ አርኪ እንዲሆን ምን ማድረግ ይቻላል?
ምግብ ለሁሉ—እንዲያው ሕልም ብቻ ነውን? 16
ይህን የሚያክሉ ብዙ ሰዎች በሚራቡበት በአሁኑ ዘመን በቁጥር እየጨመረ የሚሄደውን የዓለም ሕዝብ መመገብ ይቻላልን?
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ ሥዕል]
X ray: © SPL/Photo Researchers