ገጽ ሁለት
የሁሉም ሰው ሰብዓዊ መብት የሚከበርበት ጊዜ ይመጣ ይሆን? 3-14
በመላው ዓለም ለሚኖሩ በሚልዮን የሚቆጠሩ ሰዎች እንደ ዘር መድልዎ፣ በሕፃናት ላይ በደል እንደመፈጸምና እንደባርነት ያሉ የሰብዓዊ መብት ረገጣዎች የዕለት ተዕለት ገጠመኞች ሆነዋል። የሁሉም ሰው ሰብዓዊ መብት የሚከበርበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?
አንበሳ—ግርማ ሞገስ የተላበሰው የአፍሪካ ባለ ጎፈር አውሬ 18
እነዚህ እጹብ ድንቅ ፍጥረታት ከፊል እውነታን ባዘሉ ታሪኮች ላይ ተንኮለኛ አውሬዎች ተደርገው ተገልጸዋል። በእርግጥ አንበሶች ምን ዓይነት እንስሳት ናቸው?
ምንስ ዓይነት ልብስ ብንለብስ 22
ምን ለውጥ አለው?