ገጽ ሁለት
ኢየሱስ—ምን ይመስል ነበር? በአሁኑ ጊዜስ ያለው ቦታ ምንድን ነው? 3-11
ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነበር? ምንስ ይመስል ነበር? በአሁኑ ጊዜ በአምላክ ዓላማ ውስጥ ምን ሚና እየተጫወተ ነው?
ሰባት ወንዶች ልጆችን ማሳደግ ያስከተለብን ፈታኝ ሁኔታና ያገኘነው በረከት 12
በርትና ማርጋሬት በ1940ዎቹና በ1950ዎቹ ዓመታት ሰባት ወንዶች ልጆች አሳድገዋል። ከመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ጋር ተስማምቶ መኖር ሁልጊዜ ቀላል አልነበረም። ሆኖም ታሪካቸው የሚያበረታታ ነው።
ክርስቲያናዊ አንድነት ሲባል በሁሉም ነገር አንድ መሆን ማለት ነውን? 27
ምን ያህል የተለያዩ ባሕርያትን ያቅፋል?
[በገጽ 2 ላይ የሚገኙ የሥዕል ምንጮች]
From the book Wider die Pfaffenherrschaft
Cathedral of Apt, France
Cover background: The Last Supper/The Doré Bible Illustrations/Dover Publications