ገጽ ሁለት
አደገኛ ዕፆች ዓለምን እየተቆጣጠሩት ነውን? 3-14
ሁላችንም፣ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ሕገ ወጥ በሆነው የዕፅ ዝውውርና አጠቃቀም እንነካለን። አቅርቦቱን ለመግታትና ተፈላጊነቱን ለማስቀረት ምን ማድረግ ይቻላል?
ይበልጥ ተግባቢ መሆን የምችለው እንዴት ነው? 15
ዓይን አፋርነት ያጠቃሃልን? ዓይን አፋርነትን ማሸነፍ እንድትችል ሊረዱህ የሚችሉ አንዳንድ ሐሳቦች ቀርበዋል።
ዓለም አቀፋዊ የጠፈር ጣቢያ—ምድርን የሚዞር ቤተ ሙከራ 27
ይህ የጠፈር ጣቢያ ምድርን መዞሩን ሳያቋርጥ የጣቢያው ክፍሎች አንድ በአንድ እንዴት በመገጣጠም ላይ እንዳሉ የሚገልጸውን አስደናቂ ታሪክ ተመልከት።
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
Godo-Foto