የርዕስ ማውጫ
ሐምሌ 2000
ሕይወት ይህን ያህል ረክሷልን?
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ “የግድያ ባሕል” በወጣቶች ዘንድ እያደገ የመጣ ይመስላል። የዚህ ሁሉ መንስኤ ምንድን ነው? መፍትሔስ ይኖረው ይሆን?
8 ወጣቶች “ከግድያ ባሕል” እንዲያመልጡ መርዳት
20 ሎይዳ የሐሳብ ግንኙነት ለመፍጠር ያደረገችው ትግል
30 ከዓለም አካባቢ
32 “የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን የሚያቀርብበት መንገድ ያስደስተኛል”
ፈገግታ በዕለት ተዕለት ሕይወትህ ላይ የሚያመጣው ለውጥ ሊኖር ይችላልን?
ከኃላፊነት የሚሸሹ አባቶች—በእርግጥ ከኃላፊነት ያመልጡ ይሆን? 23
አንድ ወጣት ከትዳር ውጭ ልጅ መውለዱ ከሚያስከትለው መዘዝ ሙሉ በሙሉ ሊያመልጥ ይችላልን?
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ ሥዕል]
AP Photo/Laura Rauch
Courtesy of Geron Corporation