የርዕስ ማውጫ
ኅዳር 2003
የአየሩ ጠባይ እንዲህ የሚለዋወጠው ለምንድን ነው?
እንግዳ የሆነ የአየር ጠባይ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ከባድ አደጋ በማድረስ ላይ ነው። በአየሩ ጠባይ ላይ የተፈጠረ ችግር ይኖር ይሆን?
3 በአየሩ ጠባይ ላይ የተፈጠረ ችግር ይኖር ይሆን?
5 የአየሩ ጠባይ እንዲህ የሚለዋወጠው ለምንድን ነው?
8 በአየር መዛባት ምክንያት የሚደርስ አደጋ አይኖርም!
19 ጉልበተኝነት—አንዳንዶች ጉልበተኛ የሚሆኑት ለምንድን ነው? ይህስ ሌሎችን የሚጎዳው እንዴት ነው?
30 ከዓለም አካባቢ
የትኛውም ዓይነት የተፈጥሮ አደጋ ሊያጠፋው የማይችል ነገር 10
በጀርመን፣ በኦስትሪያ፣ በሜክሲኮ እና በኮሪያ የሚኖሩ የይሖዋ ምሥክሮች አደጋ ለደረሰባቸው ሰዎች ያሳዩትን ፍቅር አንብብ።
አንዳንዶች ጉልበተኛ የሚሆኑት ለምንድን ነው? ይህስ ሌሎችን የሚጎዳው እንዴት ነው? እንዴትስ መከላከል ይቻላል? በዚህ መጽሔት ውስጥ ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ተሰጥቷል።
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕሎቹ ምንጮች]
ሽፋን:- AP Photo/Bullit Marquez; ከታች:- AFP PHOTO EPA-CTK/LIBOR SVACEK