የርዕስ ማውጫ
ግንቦት 2001
እስረኞች ለውጥ እንዲያደርጉ መርዳት ይቻላልን?
ብዙውን ጊዜ ወኅኒ ቤት የገቡ እስረኞች ይበልጥ አስከፊ የሆኑ የወንጀል ድርጊቶች ተምረው ሲወጡ ይታያል። ይሁን እንጂ አንዳንድ እስረኞች እውነተኛ ለውጥ ለማድረግ የሚያስችል እርዳታ እንዴት እንዳገኙ ተመልከት።
4 መፍትሔ ይሆናል የተባለው ነገር ራሱ የችግሩ አካል ይሆን?
8 በእርግጥ ለውጥ እንዲያደርጉ መርዳት ይቻል ይሆን?
11 “ከዓለም አካባቢ”
16 እውነተኛው ፓናማ ባርኔጣ የሚሠራው በኢኳዶር ነው?
21 መስማትና ማየት ባልችልም የተረጋጋ ሕይወት አግኝቻለሁ
30 ከዓለም አካባቢ
አያቶቼን በቅርብ ላውቃቸው የሚገባኝ ለምንድን ነው? 18
ብዙውን ጊዜ አያቶች ችላ ይባላሉ። ለእነርሱ አሳቢነት ማሳየት አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?
በሞዛምቢክ የደረሰው የውኃ መጥለቅለቅ—ክርስቲያኖች ለጉዳቱ ሰለባዎች የለገሱት እርዳታ 26
በተፈጥሮ አደጋ ወቅት እውነተኛው እምነት ልቆ የተገኘው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።