የርዕስ ማውጫ
ግንቦት 2002
የዓለም ሰላም ሕልም ብቻ ሆኖ ይቀራል?
በዚህ ባሳለፍነው ዓመት የብሔራትና የግለሰቦች ሰላም ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ሁኔታ ተናግቷል። የዓለም ሰላም ሊገኝ የሚችል ነገር ነው? ከሆነስ እንዴት?
19 ፈተናዎች ቢፈራረቁብኝም ተስፋዬ አልደበዘዘም
25 ከፍተኛ የደም ግፊት—መከላከያውና መቆጣጠሪያው
28 የቅዱስ ጴጥሮስ ዓሣ
30 ከዓለም አካባቢ
ክርስቲያኖች መለኮታዊ ጥበቃ እንዲደረግላቸው መጠበቅ አለባቸው? 10
መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ጉዳይ ያለው አመለካከት ምንድን ነው?
የዱር እንስሳት ቋንቋ—የእንስሳት ቋንቋ ምሥጢሮች 12
እንስሳት እርስ በርስ ‘የሚነጋገሩት’ እንዴት ነው?