የርዕስ ማውጫ
ኅዳር 2002
የብዙዎችን ሕይወት እየቀጠፈ ያለው ኤድስ ይገታ ይሆን?
ኤድስ በዓለም አቀፍ ደረጃ በመስፋፋት ላይ የሚገኝ ወረርሽኝ ነው። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ደግሞ ደቡብ አፍሪካ በዚህ ወረርሽኝ ክፉኛ ተጠቅታለች። መፍትሔ ይኖረው ይሆን?
8 ኤድስን መግታት ይቻል ይሆን? ከሆነስ እንዴት?
18 ትናንሽ ስህተቶች የከፋ አደጋ ሊያስከትሉ ይችላሉ
22 የትዳር ጓደኛ የሌላቸው ወላጆችና ዘርፈ ብዙ ችግሮቻቸው
26 የትዳር ጓደኛ የሌላቸው ሆኖም ደጋፊ ያላጡ ወላጆች
30 ከዓለም አካባቢ
32 ለጥያቄዎቻችሁ የተሰጡ ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች!
የአርኪኦሎጂ ማስረጃ ለክርስቲያኖች እምነት የግድ አስፈላጊ ነውን? 16
መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል መሆኑን ለማረጋገጥ የግድ አርኪኦሎጂያዊ ማስረጃ ያስፈልጋልን?
በአንድ ወላጅ ብቻ የሚተዳደሩ ቤተሰቦች ብዛት እየጨመረ መጥቷል 19
በብዙ አገሮች በአንድ ወላጅ ብቻ የሚተዳደሩ ቤተሰቦች ብዛት እየጨመረ ነው። የሚያጋጥሙትን ፈታኝ ሁኔታዎች መቋቋም የሚቻለው እንዴት ነው?
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕሎቹ ምንጮች]
Copyright Sean Sprague/Panos Pictures
AP Photo/Efrem Lukatsky
ሽፋን:- Alyx Kellington/Index Stock Photography