የርዕስ ማውጫ
የካቲት 2003
ሰዎች ገመናህን ሳይቀር እየተከታተሉ እንዳሉ ሆኖ ይሰማሃልን?
ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ የግል ሕይወትህ ክትትል እየተደረገበት ሊሆን ይችላል። ገመናህን ለመጠበቅ ምን ልታደርግ ትችላለህ?
9 ገመና መጠበቅን በተመለከተ ምክንያታዊ የሆነ አመለካከት መያዝ
22 መኪና ጥንትና ዛሬ
30 ከዓለም አካባቢ
ብዙ ወጣቶች በትምህርት ቤት ይኮርጃሉ። እንደዚህ የሚያደርጉት ለምንድን ነው? አንተስ ከዚህ ልማድ መራቅ የሚኖርብህ ለምንድን ነው?
ከጥላቻ ሰንሰለት ተላቀቅኩ 18-20
አንድ ሰው ለበቀል የነበረውን ጥማት እንዲያስወግድ መጽሐፍ ቅዱስ እንዴት እንደረዳው ተመልከት።
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕሎቹ ምንጮች]
Foto: Carmelo Corazon, Coleccion Producciones CIMA