የርዕስ ማውጫ
ጥቅምት 2010
ማንን ማመን ትችላለህ?
በዛሬው ጊዜ የሚታመን ሰው ሊኖር ይችላል? መልሱ ይገርምህ ይሆናል?
13 ከዓለም አካባቢ
27 “ሜይዴይ! ሜይዴይ! ሜይዴይ!”—ሕይወት አዳኝ ጥሪ
31 ቤተሰብ የሚወያይበት
የኮሌራ በሽታ በ1800ዎቹ ብሪታንያን እንዴት ስጋት ላይ ጥሏት እንደነበር እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
ግቦችን ማሳካት በራስ የመተማመን ስሜት ለማሳደግ፣ ተጨማሪ ጓደኞች ለማፍራት እንዲሁም የበለጠ ደስተኛ ለመሆን የሚረዳህ እንዴት እንደሆነ መመልከት ትችላለህ።
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ
© Mary Evans Picture Library