እርዳታ ማግኘት ትችላለህ
የቤተሰብህን አባል ሞት ነጥቆሃል?
jw.org ላይ “ሐዘን ለደረሰባቸው የሚሆን እርዳታ” ብለህ ፈልግ።
የገንዘብ ችግር አጋጥሞሃል?
jw.org ላይ “የገንዘብ አያያዝ” ብለህ ፈልግ።
ሞትን ተመኝተህ ታውቃለህ?
jw.org ላይ “መኖር ምን ዋጋ አለው?” እና “ሕይወት መራራ ሆኖብሃል?” ብለህ ፈልግ።
ከከባድ በሽታ ጋር እየታገልክ ነው?
jw.org ላይ “ከባድ በሽታ” ብለህ ፈልግ።
መጽሐፍ ቅዱስ ለሁሉም ሰው የሚሆን ጠቃሚ መመሪያ ይሰጣል። የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያ የተሻለ ሕይወት ለመምራት እንዲሁም የማመዛዘን ችሎታችንን ለማሳደግ ይረዳናል።—ምሳሌ 1:1-4
መጽሐፍ ቅዱስን እንድትመረምር እናበረታታሃለን። መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት።