የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • yp ገጽ 8-9
  • ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማውጫ
  • ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ክፍል 1
  • ክፍል 2
  • ክፍል 3
  • ክፍል 4
  • ክፍል 5
  • ክፍል 6
  • ክፍል 7
  • ክፍል 8
  • ክፍል 9
  • ክፍል 10
ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች
yp ገጽ 8-9

ማውጫ

ክፍል 1

በቤት ውስጥ:- ከቤተሰብ አባሎች ጋር ተስማምቶ መኖር

ምዕራፍ ገጽ

11 1 ‘ወላጆቼን ማክበር’ የሚኖርብኝ ለምንድን ነው?

18 2 ወላጆቼ አስተሳሰቤንና ስሜቴን የማይረዱልኝ ለምንድን ነው?

26 3 ወላጆቼ ተጨማሪ ነፃነት እንዲሰጡኝ ለማድረግ የምችለው እንዴት ነው?

34 4 አባቴና እናቴ የተለያዩት ለምንድን ነው?

42 5 የወላጄን ሌላ የትዳር ጓደኛ ማግባት ልቋቋም የምችለው እንዴት ነው?

50 6 ከወንድሜና ከእህቴ ጋር መስማማት የሚያስቸግረኝ ለምንድን ነው?

56 7 የወላጆቼን ቤት ትቼ መውጣት ይኖርብኛልን?

ክፍል 2

እናንተና የዕድሜ እኩዮቻችሁ

65 8 እውነተኛ ጓደኞች ላፈራ የምችለው እንዴት ነው?

73 9 የእኩዮችን ግፊት መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?

ክፍል 3

ስለ መልካችሁ ሚዛናዊ አመለካከት መያዝ

82 10 መልክ ምን ያህል አስፈላጊ ነው?

1 90 11 አለባበሴ ስለ እኔ እውነተኛ ማንነት ይናገራልን?

ክፍል 4

እንዲህ የሚሰማኝ ለምንድን ነው?

98 12 ራሴን የማልወደው ለምንድን ነው?

104 13 በጣም የምጨነቀው ለምንድን ነው?

115 14 የብቸኝነት ስሜት እንዲለቀኝ ማድረግ የምችለው እንዴት ነው?

121 15 በጣም ዓይን አፋር የሆንኩት ለምንድን ነው?

127 16 ይህን ያህል ማዘን የጤና ነውን?

ክፍል 5

ትምህርት ቤትና ሥራ

134 17 ትምህርቴን ማቋረጥ ይኖርብኛልን?

140 18 የፈተና ውጤቴን ማሻሻል የምችለው እንዴት ነው?

150 19 ልጆቹ የሚያስቸግሩኝ ለምንድን ነው?

158 20 ከመምህሬ ጋር ልስማማ የምችለው እንዴት ነው?

166 21 ሥራ ላገኝ (እንዲሁም ቋሚ ልሆን) የምችለው እንዴት ነው?

174 22 ምን ዓይነት የሥራ መስክ መምረጥ ይሻለኛል?

ክፍል 6

ወሲብና ሥነ ምግባር

181 23 ከጋብቻ በፊት የጾታ ግንኙነት ቢፈጸም ምናለበት?

192 24 ከጋብቻ በፊት ወሲብ እንድፈጽም ብጠየቅ እንዴት እምቢ ማለት እችላለሁ?

198 25 ማስተርቤሽን ምን ያህል አሳሳቢ ችግር ነው?

205 26 የማስተርቤሽንን ግፊት መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?

212 27 ሐቀኝነት በእርግጥ ከሁሉ የተሻለ መመሪያ ነውን?

ክፍል 7

ተቀጣጥሮ መጫወት፣ ፍቅርና ተቃራኒ ጾታ

219 28 ከአጉል የወረት ፍቅር ልላቀቅ የምችለው እንዴት ነው?

225 29 ከተቃራኒ ጾታ ጋር እየተቀጣጠርኩ ለመጫወት ደርሻለሁን?

236 30 ለማግባት ደርሻለሁን?

242 31 እውነተኛ ፍቅር መሆን አለመሆኑን እንዴት አውቃለሁ?

252 32 የተሳካ ጥናታዊ ቅርርብ ማድረግ የምችለው እንዴት ነው?

ክፍል 8

የአደንዛዥ ዕፆችና የአልኮል መጠጦች ወጥመድ

262 33 የአልኮል መጠጦች ቢጠጡ ምን አለበት?

272 34 አደንዛዥ ዕፅ መውሰድ እምቢ መባል የሚኖርበት ለምንድን ነው?

ክፍል 9

ትርፍ ጊዜ

283 35 የማነበው ነገር ሊጎዳኝ ይችላልን?

289 36 ቴሌቪዥን የማየት ልማዴን ልቆጣጠር የምችለው እንዴት ነው?

296 37 አልፎ አልፎ መዝናናት አልችልም?

ክፍል 10

መጪው ጊዜያችሁ

305 38 ወደ ፊት ምን ይጠብቀኝ ይሆን?

311 39 ከአምላክ ጋር መቀራረብ የምችለው እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ