የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • wt ገጽ 1-2
  • የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
  • እውነተኛውን አንድ አምላክ አምልክ
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ለአንባቢዎቻችን
እውነተኛውን አንድ አምላክ አምልክ
wt ገጽ 1-2

የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ

እውነተኛውን አንድ አምላክ አምልክ

ለአንባቢዎቻችን

ገነት በሆነች ምድር ላይ ለዘላለም መኖር! መጽሐፍ ቅዱስን በማጥናት ስለዚህ አስደናቂ ተስፋ መማር ይቻላል። ይሁን እንጂ አንድ ሰው ይህንንም ሆነ በአምላክ ቃል ውስጥ የሚገኙ ሌሎች መሠረታዊ የሆኑ ትምህርቶችን ማወቁ ብቻ በቂ አይደለም። መጽሐፍ ቅዱስ፣ አምላክን የሚወዱ ሁሉ ውድ የሆኑትን እውነቶቹን ‘ከፍታና ጥልቀት እንዲገነዘቡ’ አጥብቆ ያበረታታል። (ኤፌሶን 3:18) ይህ መጽሐፍ የተዘጋጀው ለዚሁ ዓላማ ነው። በመንፈሳዊ እንድታድግና አምላክ ወደሚያመጣው አዲስ ዓለም በሚመራው ጠባብ መንገድ ላይ ለመጓዝ በተሻለ ሁኔታ እንድትታጠቅ ይረዳሃል ብለን ተስፋ እናደርጋለን።

​—አዘጋጆቹ

በ2006 ታተመ

ይህ ጽሑፍ በፈቃደኝነት በሚሰጡ መዋጮዎች አማካኝነት በዓለም ዙሪያ የሚካሄደውን መጽሐፍ ቅዱስን የማስተማር ሥራ ለማገዝ ተብሎ የተዘጋጀ ነው።

ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሐፉ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት “በ1993 ዓ.ም ከታተመው አዲሱ መደበኛ ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ” ነው። አንዳንዶቹን ጥቅሶች በሰያፍ የጻፍነው እኛ ነን። “NW” ሲባል ጥቅሱ የተወሰደው በእንግሊዝኛ ከተዘጋጀው ባለማጣቀሻ የአዲሲቱ ዓለም የቅዱሳን ጽሑፎች ትርጉም መሆኑን ያመለክታል።

የፎቶዎቹ ምንጮች:-

▪ ሽፋን:- U.S. Navy photo

▪ ገጽ 180:- ልጆች:- UNITED NATIONS/J. FRANK

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ