የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
“ቅዱስ መጽሐፉ ሁሉ” ትክክለኛና ጠቃሚ ነው (ጥናት ቁጥር 1-3)
“ቅዱሳን መጻሕፍት ሁሉ በአምላክ መንፈስ መሪነት የተጻፉ ናቸው፤
እንዲሁም ለማስተማር፣ ለመውቀስ፣ ነገሮችን ለማቅናትና በጽድቅ ለመገሠጽ ይጠቅማሉ፤ ይኸውም የአምላክ ሰው ለማንኛውም መልካም ሥራ በሚገባ በመታጠቅ ሙሉ በሙሉ ብቁ ሆኖ እንዲገኝ ነው።” —2 ጢሞቴዎስ 3:16, 17
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሐፉ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት በዘመናዊ ቋንቋ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው።