የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
‘ከአምላክ ፍቅር አትውጡ’
የፎቶዎቹ ምንጮች፦
◼ ገጽ 14:- © COMSTOCK Images/age fotostock
◼ ገጽ 134:- Mixa/age fotostock
◼ ገጽ 201:- © bilderlounge/Tips RF/age fotostock
© 2008
Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
አዘጋጆች
Watchtower Bible and Tract Society of New York, Inc.
Brooklyn, New York, U.S.A.
ሚያዝያ 2013 ታተመ
ይህ ጽሑፍ በፈቃደኝነት በሚሰጡ መዋጮዎች አማካኝነት በዓለም ዙሪያ የሚካሄደውን መጽሐፍ ቅዱስን የማስተማር ሥራ ለማገዝ ተብሎ የተዘጋጀ ነው።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሐፉ ላይ የተጠቀሱት የዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍት ጥቅሶች የተወሰዱት “በ1993 ዓ.ም ከታተመው አዲሱ መደበኛ ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ” ነው። የግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ጥቅሶች የተወሰዱት ደግሞ በአማርኛ ከተዘጋጀው የክርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት አዲስ ዓለም ትርጉም ነው። አንዳንዶቹን ጥቅሶች በሰያፍ የጻፍነው እኛ ነን። “NW” ሲባል ጥቅሱ የተወሰደው በእንግሊዝኛ ከተዘጋጀው ባለማጣቀሻ የአዲስ ዓለም የቅዱሳን መጻሕፍት ትርጉም መሆኑን ያመለክታል።