የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና—ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች፣ ጥራዝ 2
ይህ መጽሐፍ የ ․․․․․․․․․․․․․․․․ ነው።
© 2008, © 2010
WATCH TOWER BIBLE AND TRACT SOCIETY OF PENNSYLVANIA
የባለቤቱ መብት በሕግ የተጠበቀ ነው
አዘጋጆች
Wachtturm Bibel- und Traktat-Gesellschaft der Zeugen Jehovas, e.V., Selters/Taunus
ሚያዝያ 2013 ታተመ
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። ይህ መጽሐፍ በፈቃደኝነት በሚሰጡ መዋጮዎች አማካኝነት በዓለም ዙሪያ የሚካሄደውን መጽሐፍ ቅዱስን የማስተማር ሥራ ለማገዝ ተብሎ የተዘጋጀ ነው።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሐፉ ላይ የተጠቀሱት የዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍት ጥቅሶች የተወሰዱት “በ1993 ዓ.ም ከታተመው አዲሱ መደበኛ ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ” ነው። የግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ጥቅሶች የተወሰዱት ደግሞ በአማርኛ ከተዘጋጀው የክርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት አዲስ ዓለም ትርጉም ነው። አንዳንዶቹን ጥቅሶች በሰያፍ የጻፍነው እኛ ነን። “NW” ሲባል ጥቅሱ የተወሰደው በእንግሊዝኛ ከተዘጋጀው ባለማጣቀሻ የአዲስ ዓለም የቅዱሳን መጻሕፍት ትርጉም መሆኑን ያመለክታል።
በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የተጠቀሱት የአንዳንዶቹ ወጣቶች ስሞች ተቀይረዋል።
የፎቶዎቹ ምንጮች፦
ገጽ 165፦ የማገዶ እንጨት የተሸከመችው ሴት፦ Godo-Foto; የአውሮፓ ከተማ፦ © 2003 BiblePlaces.com