አብርሃም (አብራም) ሞተ፦ 1843 ዓ.ዓ.
ሩት ቦዔዝን አገባች፦ በ14ኛው መቶ ዘመን ዓ.ዓ. ገደማ (በመሳፍንት ዘመን መባቻ ላይ)
ሐና ተወለደች፦ በ13ኛው መቶ ዘመን ዓ.ዓ. መገባደጃ አካባቢ
ሳሙኤል ተወለደ፦ በ12ኛው መቶ ዘመን ዓ.ዓ. መባቻ አካባቢ
አቢግያ ዳዊትን አገባች፦ በ11ኛው መቶ ዘመን ዓ.ዓ. መባቻ አካባቢ
ኤልያስ፦ በ940 ዓ.ዓ. እና በ905 ዓ.ዓ. መካከል ባለው ጊዜ
ዮናስ፦ በ844 ዓ.ዓ. ገደማ ትንቢት ተናግሯል
አስቴር፦ ከ493 እስከ 475 ዓ.ዓ. ገደማ
ዮሴፍ ማርያምን አገባ፦ 2 ዓ.ዓ.
ማርያም ኢየሱስን ወለደች፦ 2 ዓ.ዓ.
ማርታ፦ 29-33 ዓ.ም.
ጴጥሮስ ሐዋርያ ሆነ፦ 31 ዓ.ም.