የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
በእምነታቸው ምሰሏቸው
ይህ መጽሐፍ የ․․․․․ ነው።
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። ይህ መጽሐፍ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ www.pr2711.com/amን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሐፉ ላይ የተጠቀሱት የዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍት ጥቅሶች የተወሰዱት “በ1993 ዓ.ም ከታተመው አዲሱ መደበኛ ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ” ነው። የግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ጥቅሶች የተወሰዱት ደግሞ በአማርኛ ከተዘጋጀው የክርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት አዲስ ዓለም ትርጉም ነው። አንዳንዶቹን ጥቅሶች በሰያፍ የጻፍነው እኛ ነን። “NW” ሲባል ጥቅሱ የተወሰደው በእንግሊዝኛ ከተዘጋጀው ባለማጣቀሻ የቅዱሳን መጻሕፍት አዲስ ዓለም ትርጉም መሆኑን ያመለክታል።
ይህ መጽሐፍ ዓለም አቀፋዊ ይዘት ስላለው የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው። ዓ.ዓ. የሚለው ምህጻረ ቃል ዓመተ ዓለምን የሚያመለክት ሲሆን ዓ.ም. የሚለው ደግሞ ዓመተ ምሕረትን ያመለክታል።
ነሐሴ 2016 ታተመ
Amharic (ia-AM)
© 2013
WATCH TOWER BIBLE AND TRACT SOCIETY OF PENNSYLVANIA