የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • lfb ገጽ 4-5
  • የርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ማውጫ
  • ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
lfb ገጽ 4-5

የርዕስ ማውጫ

ትምህርት

የክፍል 1 ማስተዋወቂያ​—ፍጥረት

1 አምላክ ሰማይንና ምድርን ሠራ

2 አምላክ የመጀመሪያዎቹን ወንድና ሴት ፈጠረ

የክፍል 2 ማስተዋወቂያ​—ከአዳም እስከ ጥፋት ውኃ

3 አዳምና ሔዋን አምላክን ሳይታዘዙ ቀሩ

4 ቃየን ተናዶ ወንድሙን ገደለው

5 የኖኅ መርከብ

6 ስምንት ሰዎች ከጥፋት ውኃው ተረፉ

የክፍል 3 ማስተዋወቂያ​—ከጥፋት ውኃ እስከ ያዕቆብ

7 የባቤል ግንብ

8 አብርሃምና ሣራ አምላክን ታዘዋል

9 በመጨረሻ ልጅ ወለዱ!

10 የሎጥን ሚስት አስታውሱ

11 የአብርሃም እምነት ተፈተነ

12 ያዕቆብ ውርስ አገኘ

13 ያዕቆብና ኤሳው ታረቁ

የክፍል 4 ማስተዋወቂያ​—ከዮሴፍ እስከ ቀይ ባሕር

14 አምላክን የታዘዘ ባሪያ

15 ይሖዋ ዮሴፍን አልረሳውም

16 ኢዮብ ማን ነበር?

17 ሙሴ ይሖዋን ለማምለክ መረጠ

18 በእሳት የተያያዘው ቁጥቋጦ

19 የመጀመሪያዎቹ ሦስት መቅሰፍቶች

20 ስድስቱ መቅሰፍቶች

21 አሥረኛው መቅሰፍት

22 በቀይ ባሕር የተፈጸመው ተአምር

የክፍል 5 ማስተዋወቂያ​—በምድረ በዳ

23 እስራኤላውያን ለይሖዋ ቃል ገቡ

24 ቃላቸውን አልጠበቁም

25 ለአምልኮ የሚያገለግል የማደሪያ ድንኳን

26 አሥራ ሁለቱ ሰላዮች

27 በይሖዋ ላይ ዓመፁ

28 የበለዓም አህያ ተናገረች

የክፍል 6 ማስተዋወቂያ​—መሳፍንት

29 ይሖዋ ኢያሱን መረጠው

30 ረዓብ ሰላዮቹን ደበቀች

31 ኢያሱና ገባኦናውያን

32 አዲሱ መሪና ሁለቱ ደፋር ሴቶች

33 ሩትና ናኦሚ

34 ጌድዮን ምድያማውያንን አሸነፈ

35 ሐና ልጅ ለማግኘት ጸለየች

36 ዮፍታሔ የገባው ቃል

37 ይሖዋ ሳሙኤልን አነጋገረው

38 ይሖዋ ለሳምሶን ታላቅ ኃይል ሰጠው

የክፍል 7 ማስተዋወቂያ​—ዳዊትና ሳኦል

39 የመጀመሪያው የእስራኤል ንጉሥ

40 ዳዊት እና ጎልያድ

41 ዳዊት እና ሳኦል

42 ዮናታን ደፋርና ታማኝ ነበር

43 ንጉሥ ዳዊት የሠራው ኃጢአት

የክፍል 8 ማስተዋወቂያ​—ከሰለሞን እስከ ኤልያስ

44 የይሖዋ ቤተ መቅደስ

45 የእስራኤል መንግሥት ተከፈለ

46 ይሖዋ እውነተኛ አምላክ መሆኑን አሳየ

47 ይሖዋ ኤልያስን አበረታታው

48 የአንዲት ድሃ ሴት ልጅ ከሞት ተነሳ

49 ክፉዋ ንግሥት ተቀጣች

50 ይሖዋ ኢዮሳፍጥን ከጠላቶቹ አዳነው

የክፍል 9 ማስተዋወቂያ​—ከኤልሳዕ እስከ ኢዮስያስ

51 የሠራዊቱ አለቃና ትንሿ ልጅ

52 የይሖዋ የእሳት ፈረሶችና የጦር ሠረገሎች

53 ዮዳሄ ያሳየው ድፍረት

54 ይሖዋ ዮናስን በትዕግሥት አስተማረው

55 የይሖዋ መልአክ ሕዝቅያስን አዳነው

56 ኢዮስያስ የአምላክን ሕግ ይወድ ነበር

የክፍል 10 ማስተዋወቂያ​—ከኤርምያስ እስከ ነህምያ

57 ይሖዋ ኤርምያስን እንዲሰብክ ላከው

58 ኢየሩሳሌም ጠፋች

59 ይሖዋን የታዘዙ አራት ልጆች

60 ለዘላለም ጸንቶ የሚኖር መንግሥት

61 ለወርቁ ምስል አልሰገዱም

62 በትልቅ ዛፍ የተመሰለ መንግሥት

63 በግድግዳው ላይ የታየው ጽሑፍ

64 ዳንኤል አንበሶች ጉድጓድ ውስጥ ተጣለ

65 አስቴር ሕዝቧን ከጥፋት አዳነች

66 ዕዝራ የአምላክን ሕግ አስተማረ

67 የኢየሩሳሌም ግንብ

የክፍል 11 ማስተዋወቂያ​—መጥምቁ ዮሐንስና ኢየሱስ

68 ኤልሳቤጥ ልጅ ወለደች

69 ገብርኤል ማርያምን አነጋገራት

70 መላእክት ኢየሱስ መወለዱን ተናገሩ

71 ይሖዋ ኢየሱስን ጠበቀው

72 ኢየሱስ በአሥራ ሁለት ዓመቱ

73 ዮሐንስ ለመሲሑ መንገድ አዘጋጀ

የክፍል 12 ማስተዋወቂያ​—የኢየሱስ አገልግሎት

74 ኢየሱስ መሲሕ ሆነ

75 ዲያብሎስ ኢየሱስን ፈተነው

76 ኢየሱስ ነጋዴዎችን ከቤተ መቅደሱ አባረረ

77 ውኃ ልትቀዳ የመጣችው ሳምራዊት ሴት

78 ኢየሱስ የአምላክን መንግሥት ምሥራች ሰበከ

79 ኢየሱስ ብዙ ተአምራት ፈጽሟል

80 ኢየሱስ አሥራ ሁለት ሐዋርያትን መረጠ

81 የተራራው ስብከት

82 ኢየሱስ ስለ ጸሎት አስተማረ

83 ኢየሱስ ብዙ ሰዎችን መገበ

84 ኢየሱስ በውኃ ላይ ሄደ

85 ኢየሱስ በሰንበት ቀን አንድን ዓይነ ስውር ፈወሰ

86 ኢየሱስ አልዓዛርን ከሞት አስነሳው

የክፍል 13 ማስተዋወቂያ​—ኢየሱስ በምድር ላይ ያሳለፈው የመጨረሻ ሳምንት

87 የጌታ ራት

88 ኢየሱስ ታሰረ

89 ጴጥሮስ ኢየሱስን ካደው

90 ኢየሱስ በጎልጎታ ተገደለ

91 ኢየሱስ ከሞት ተነሳ

92 ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ በድጋሚ ታየ

93 ኢየሱስ ወደ ሰማይ ተመለሰ

የክፍል 14 ማስተዋወቂያ​—የክርስትና መስፋፋት

94 የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት መንፈስ ቅዱስ ተቀበሉ

95 ምንም ነገር ሊያስቆማቸው አልቻለም

96 ኢየሱስ ሳኦልን መረጠው

97 ቆርኔሌዎስ መንፈስ ቅዱስ ተቀበለ

98 ክርስትና ወደ ብዙ አገሮች ተስፋፋ

99 አንድ የእስር ቤት ጠባቂ ክርስቲያን ሆነ

100 ጳውሎስና ጢሞቴዎስ

101 ጳውሎስ ወደ ሮም ተወሰደ

102 የዮሐንስ ራእይ

103 “መንግሥትህ ይምጣ”

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ