በሙሉ ልባችሁ ይሖዋን ውደዱ
ጠዋት
3:40 ሙዚቃ
3:50 መዝሙር ቁ. 109 እና ጸሎት
4:00 “አምላክን መውደድ ማለት” ምን ማለት ነው?
4:15 ይሖዋን የሚወድ ሁሉ ወንድሙንም መውደድ ይገባዋል
4:30 “ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ”
4:55 መዝሙር ቁ. 82 እና ማስታወቂያዎች
5:05 “ፍቅር የኃጢአትን ብዛት ይሸፍናል”
5:35 የጥምቀት ንግግር
6:05 መዝሙር ቁ. 50
ከሰዓት በኋላ
7:20 ሙዚቃ
7:30 መዝሙር ቁ. 62
7:35 ተሞክሮዎች
7:45 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት
8:15 ሲምፖዚየም፦ በሕይወታችሁ ዘመን ሁሉ ይሖዋን አወድሱ
ልጆች
ወጣቶች
አዋቂዎች
9:00 መዝሙር ቁ. 10 እና ማስታወቂያዎች
9:10 ይሖዋን በሙሉ ልባችሁ ውደዱ
9:55 መዝሙር ቁ. 37 እና ጸሎት