ወደ አምላክ እረፍት ግቡ!
ጠዋት
3:40 ሙዚቃ
3:50 መዝሙር ቁ. 87 እና ጸሎት
4:00 ወደ አምላክ እረፍት ግቡ—እንዴት?
4:15 ‘የአምላክ ቃል ሕያው ነው’—ከምን አንጻር?
4:30 መመሪያ ለማግኘት ምንጊዜም ወደ ይሖዋ ተመልከቱ
4:55 መዝሙር ቁ. 89 እና ማስታወቂያዎች
5:05 ይሖዋ ታዛዦችን ይባርካል
5:35 የጥምቀት ንግግር
6:05 መዝሙር ቁ. 32
ከሰዓት በኋላ
7:20 ሙዚቃ
7:30 መዝሙር ቁ. 49
7:35 ተሞክሮዎች
7:45 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት
8:15 ሲምፖዚየም፦ የይሖዋን ልብ ደስ ያሰኛሉ!
• ወጣቶች
• እህቶች
• አረጋውያን
9:00 መዝሙር ቁ. 38 እና ማስታወቂያዎች
9:10 ለይሖዋ በምታቀርቡት አገልግሎት ደስታ አግኙ
9:55 መዝሙር ቁ. 118 እና ጸሎት