‘መንፈስ ለጉባኤዎቹ የሚናገረውን ስሙ’
ጠዋት
3:40 ሙዚቃ
3:50 መዝሙር ቁ. 1 እና ጸሎት
4:00 ‘መንፈስ የሚናገረውን መስማት’ የምንችለው እንዴት ነው?
4:15 “አልታከትክም”
4:30 “አትፍራ”
4:55 መዝሙር ቁ. 73 እና ማስታወቂያዎች
5:05 “በእኔ ላይ ያለህን እምነት አልካድክም”
5:35 የጥምቀት ንግግር፦ የጥምቀታችሁ ትርጉም
6:05 መዝሙር ቁ. 79
ከሰዓት በኋላ
7:20 ሙዚቃ
7:30 መዝሙር ቁ. 126
7:35 ተሞክሮዎች
7:45 የመጠበቂያ ግንብ ጥናት
8:15 ሲምፖዚየም፦ ምክሩን ተግባራዊ ማድረግ
• “ያላችሁን አጥብቃችሁ ያዙ”
• “ንቃ . . . የቀሩትን ነገሮችም አጠናክር”
• “የተከፈተ በር በፊትህ አድርጌአለሁ”
9:00 መዝሙር ቁ. 76 እና ማስታወቂያዎች
9:10 “ቀናተኛ ሁን”
9:55 መዝሙር ቁ. 129 እና ጸሎት