የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ፦
1. ‘መንፈስ የሚናገረውን መስማት’ የምንችለው እንዴት ነው? (ራእይ 1:3, 10, 11፤ 3:19)
2. በትጋት መሥራታችንንና በጽናት ማገልገላችንን ለመቀጠል ምን ይረዳናል? (ራእይ 2:4)
3. ስደትን በድፍረት ለመጋፈጥ መዘጋጀት የምንችለው እንዴት ነው? (ምሳሌ 29:25፤ ራእይ 2:10, 11)
4. በኢየሱስ ላይ ያለንን እምነት እንዳንክድ ምን ይረዳናል? (ራእይ 2:12-16)
5. ያለንን ነገር አጥብቀን መያዝ የምንችለው እንዴት ነው? (ራእይ 2:24, 25፤ 3:1-3, 7, 8, 10, 11)
6. ቀናተኛ ሆነን ለመቀጠል ምን ይረዳናል? (ራእይ 3:14-19፤ ማቴ. 6:25-27, 31-33)
© 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
CA-brpgm26-AM