የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ፦
1. ይሖዋ እየፈለገ ያለው ምን ዓይነት ሰዎችን ነው? (ዮሐ. 4:23, 24)
2. መንፈስ ቅዱስ ለይሖዋ ምርጣችንን እንድንሰጥ የሚረዳን እንዴት ነው? (ሥራ 16:6-10፤ 1 ቆሮ. 2:10-13፤ ፊልጵ. 4:8, 9)
3. ‘እውነትን የምንገልጠው’ እንዴት ነው? (2 ቆሮ. 4:1, 2)
4. በእውነት ማምለክ ምንን ይጨምራል? (ምሳሌ 24:3፤ ዮሐ. 18:36, 37፤ ኤፌ. 5:33፤ ዕብ. 13:5, 6, 18)
5. ‘እውነትን መግዛትና ፈጽሞ አለመሸጥ’ የምንችለው እንዴት ነው? (ምሳሌ 23:23)
© 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
CA-copgm26-AM