መጥተን እንድናነጋግርዎ ይፈልጋሉ
በዚህ በመከራ በተሞላ ዓለምም እንኳ ስለ አምላክ፣ ስለ መንግሥቱና እርስ ለሰው ልጆች ስላለው አስደናቂ ዓላማ ትክክለኛ የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት በማግኘት ደስተኛ መሆን ይችላሉ። ተጨማሪ መረጃ ቢያገኙ የሚቀበሉ ከሆኑ ወይም አንድ የይሖዋ ምሥክር መጥቶ እንዲያነጋግርዎትና ነፃ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲያደርግልዎ የሚፈልጉ ከሆነ የይሖዋ ምሥክሮች፣ የፖ. ሣ. ቁ. 5522፣ አዲስ አበባ ብለው ይጻፉልን።