የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w04 10/15 ገጽ 3
  • ባለን ያለመርካት አባዜ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ባለን ያለመርካት አባዜ
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2004
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ቁሳዊ ንብረቶችን የምትመለከተው እንዴት ነው?
    ወጣትነትህን በተሻለ መንገድ ተጠቀምበት
  • መንፈሳዊ ነገሮችን መከታተል የሚያስገኘው ጥቅም
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2004
  • አዲስ የዓለም ሥርዓት ለማምጣት የሚደረገው ፍለጋ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1991
  • ክርስቲያናዊ መለያችን እንዳይጠፋ እንጠንቀቅ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2005
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2004
w04 10/15 ገጽ 3

ባለን ያለመርካት አባዜ

“ለምንፈልጋቸው ነገሮች ገደብ ካላበጀን በቃኝ የምንለው ነገር አይኖርም።”—የዎርልድዎች ኢንስቲትዩት ሪፖርት።

“ምን እንፈልጋለን? ሁሉንም ነገር። መቼ ነው የምንፈልገው? አሁኑኑ።” ይህ መፈክር በ1960ዎቹ ዓመታት በአንዳንድ የኮሌጅ ተማሪዎች ዘንድ በጣም የተስፋፋ ነበር። በጊዜያችን እነዚህ ቃላት ሲነገሩ አንሰማ ይሆናል፤ አንድምታው ግን አሁንም አለ። በእርግጥም ባለን ያለመርካት አባዜ የዘመናችን ልዩ ምልክት የሆነ ይመስላል።

ብዙዎች ሃብትና ንብረት የማካበቱን ጉዳይ በሕይወታቸው ውስጥ ዋነኛውን ቦታ ሰጥተውታል። የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት የነበሩት ጂሚ ካርተር በአንድ ወቅት “የሰው ማንነቱ የሚለካው ባከናወናቸው ነገሮች መሆኑ ቀርቶ ባለው ሃብት እየሆነ መጥቷል” በማለት ተናግረዋል። ይሁን እንጂ ከሃብት የበለጠ ዋጋ ያላቸው ነገሮች ይኖሩ ይሆን? ካሉስ ምንድን ናቸው? ምን ጥቅምስ ያስገኛሉ?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ