የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w08 4/15 ገጽ 1-2
  • የርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ማውጫ
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
  • ንዑስ ርዕሶች
  • የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት:-
  • የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
  • በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ:-
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
w08 4/15 ገጽ 1-2

የርዕስ ማውጫ

ሚያዝያ 15, 2008

የጥናት እትም

የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት:-

ግንቦት 26, 2008–ሰኔ 1, 2008

‘ከከንቱ ነገሮች’ ራቁ

ገጽ 3

የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 23 (48), 84 (190)

ሰኔ 2-8, 2008

በሁሉም ነገሮች የአምላክን መመሪያ ፈልጉ

ገጽ 7

የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 49 (114), 69 (160)

ሰኔ 9-15, 2008

እናንት ወጣቶች፣ ታላቁ ፈጣሪያችሁን አስቡ

ገጽ 12

የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 68 (157), 82 (183)

ሰኔ 16-22, 2008

በዚህ የመጨረሻ ዘመን ትዳርና ወላጅ መሆን የሚያስከትለው ኃላፊነት

ገጽ 16

የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 52 (129), 72 (164)

ሰኔ 23-29, 2008

ሕይወት ትርጉም ያለው እንዲሆን የሚያደርገው ምንድን ነው?

ገጽ 21

የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 9 (26), 31 (67)

የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ

የጥናት ርዕሶች 1, 2 ገጽ 3-11

እነዚህ ሁለት የጥናት ርዕሶች ይሖዋን ከማገልገል ትኩረታችንን የሚሰርቁ ‘ከንቱ ነገሮችን’ ለይተን ለማወቅ ያስችሉናል። በቀላሉ ወጥመድ ሊሆኑብን የሚችሉ አደገኛ ነገሮች የትኞቹ እንደሆኑ ጎላ አድርገው ይገልጻሉ፤ እንዲሁም በሁሉም ነገሮች የይሖዋን መመሪያ እንድንፈልግ የሚገፋፉንን በርካታ ምክንያቶች ያብራራሉ።

የጥናት ርዕሶች 3, 4 ገጽ 12-20

ከእነዚህ ሁለት ጥናት ርዕሶች መካከል የመጀመሪያው፣ ወጣቶች በሕይወታቸው ውስጥ ትልቅ ውሳኔ ሲያደርጉ መጽሐፍ ቅዱስ እንዴት ሊረዳቸው እንደሚችል ያሳያል። ሁለተኛው ደግሞ ወጣቶች ለማግባትም ሆነ ቤተሰብ ለመመሥረት ሲያስቡ ሊያጤኗቸው የሚገቡ ጥበብ የተንጸባረቀባቸው ቅዱስ ጽሑፋዊ መመሪያዎችን ይዟል።

የጥናት ርዕስ 5 ገጽ 21-25

በመጨረሻው የጥናት ርዕስ ላይ የመክብብ መጽሐፍ ትኩረት በሚስብ መንገድ ተብራርቷል። ይህ ዓለም እንዲኖረን የሚያበረታታን ነገሮች፣ ሕይወት ትርጉም ያለው እንዲሆን ከሚያደርጉት ነገሮች ጋር በማነጻጸር ለሕይወት ትርጉም የሚሰጡትን ነገሮች ጎላ አድርጎ ይገልጻል።

በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ:-

ከቤተሰብና ከጉባኤ ርቀው ቢኖሩም አልተረሱም

ገጽ 25

ታስታውሳለህ?

ገጽ 29

የይሖዋ ቃል ሕያው ነው—የዮሐንስ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች

ገጽ 30

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ