የርዕስ ማውጫ
ግንቦት 15, 2008
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት:-
ሰኔ 30, 2008–ሐምሌ 6, 2008
ከሰዎች ጋር ምን ዓይነት ግንኙነት ሊኖረን ይገባል?
ገጽ 3
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 15 (35), 29 (62)
ሐምሌ 7-13, 2008
ገጽ 7
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 7 (19), 65 (152)
ሐምሌ 14-20, 2008
በአምላክ መንግሥት አማካኝነት የምናገኘው መዳን ቀርቧል!
ገጽ 12
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 81 (181), 53 (130)
ሐምሌ 21-27, 2008
ገጽ 17
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 68 (157), 99 (221)
ሐምሌ 28, 2008–ነሐሴ 3, 2008
የጳውሎስን ምሳሌ በመከተል መንፈሳዊ እድገት አድርጉ
ገጽ 21
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 50 (123), 52 (129)
የጥናት ርዕሶች ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1, 2 ገጽ 3-11
ኢየሱስ ታዋቂ በሆነው የተራራ ስብከቱ ላይ የዋህና ሰላማዊ የመሆንን እንዲሁም ምሕረት የማድረግን አስፈላጊነት ጎላ አድርጎ ገልጿል። ተከታዮቹ ‘ብርሃናቸውን እንዲያበሩ’ ያበረታታቸው ከመሆኑም ባሻገር ከጠላቶቻችንና ከሌሎች ሰዎች ጋር ሊኖረን ስለሚገባው ግንኙነት ተናግሯል።
የጥናት ርዕስ 3 ገጽ 12-16
ዛሬ፣ ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ መዳን ያስፈለገው ለምን እንደሆነ ማብራራት የምትችለው እንዴት እንደሆነ እንመለከታለን። ይሖዋ ታላቅ አዳኝ መሆኑን ማወቅ እንዲሁም የአምላክ መንግሥት በቅርቡ የሰውን ዘር እንዴት እንደሚያድን ለሌሎች ማስረዳት የምትችልበትን መንገድ እንመረምራለን።
የጥናት ርዕሶች 4, 5 ገጽ 17-25
ወጣቶች አምላክን ማገልገል ያለባቸው ለምንድን ነው? ሌሎች ለእነሱ ያላቸው አመለካከት ምንም ይሁን ምን ራሳቸውን ለይሖዋ ወስነው በሚመሩት ሕይወት ስኬታማ መሆን ይችላሉ? የትኞቹ የአገልግሎት አጋጣሚዎች ተከፍተውላቸዋል? የሐዋርያው ጳውሎስ ምሳሌ በጉባኤ ውስጥ የሚገኙ ክርስቲያኖች በሙሉ መንፈሳዊ እድገት እንዲያደርጉ የሚረዳቸው እንዴት ነው? እነዚህ አስፈላጊ ጥያቄዎች በእነዚህ ሁለት ርዕሶች ውስጥ ተብራርተዋል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ:-
ገጽ 26
ገጽ 29
የይሖዋ ቃል ሕያው ነው—የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች
ገጽ 30