የርዕስ ማውጫ
ሐምሌ 15, 2008
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት:-
መስከረም 1-7, 2008
ከቤት ወደ ቤት የሚከናወነው አገልግሎት በአሁኑ ጊዜ አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?
ገጽ 3
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 12 (32), 70 (162)
መስከረም 8-14, 2008
ከቤት ወደ ቤት በምናከናውነው አገልግሎት የሚያጋጥሙንን ተፈታታኝ ሁኔታዎች መቋቋም
ገጽ 7
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 25 (53), 42 (92)
መስከረም 15-21, 2008
ገጽ 12
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 55 (133), 93 (211)
መስከረም 22-28, 2008
ገጽ 17
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 63 (148), 86 (193)
የጥናት ርዕሶች ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1, 2 ገጽ 3-11
የይሖዋ ምሥክሮች፣ ከቤት ወደ ቤት በሚያከናውኑት አገልግሎት በምድር ዙሪያ የታወቁ ናቸው። እነዚህ ተከታታይ የጥናት ርዕሶች ከቤት ወደ ቤት በሚከናወነው አገልግሎት በስፋት የምንካፈለው ለምን እንደሆነና በዚህ የአገልግሎት ዘርፍ የሚያጋጥሙንን ተፈታታኝ ሁኔታዎች እንዴት መቋቋም እንደምንችል ያብራራሉ።
የጥናት ርዕሶች 3, 4 ገጽ 12-21
እነዚህ የጥናት ርዕሶች ኢየሱስ ስለተናገራቸው አምስት ምሳሌዎች የሚያብራሩ ሲሆን እምነታችንን የሚያጠናክሩ ትምህርቶች ይዘዋል። አንዳንዶቹ ማብራሪያዎች የነበረንን ግንዛቤ እንድናስተካክል ይረዱናል። የመንግሥቱ የስብከት ሥራ፣ እድገት እንዲኖር አስተዋጽኦ የሚያደርግባቸው የተለያዩ መንገዶች በአምስቱ ምሳሌዎች እንዴት እንደተገለጹ በእነዚህ የጥናት ርዕሶች ውስጥ እንማራለን፤ ይህ ደግሞ የአምላክ መንፈስ ያለውን ኃይል ይበልጥ እንድንገነዘብ ይረዳናል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ:-
ገጽ 22
የይሖዋ ቃል ሕያው ነው—ለቆሮንቶስ ሰዎች የተጻፉት ደብዳቤዎች ጎላ ያሉ ነጥቦች
ገጽ 26
ከራሳችን በምንጠብቀው ነገር ምክንያታዊ በመሆን ደስታ ማግኘት
ገጽ 29