የርዕስ ማውጫ
ኅዳር 15, 2008
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት:-
ጥር 5-11, 2009
ገጽ 8
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 22 (47), 41 (89)
ጥር 12-18, 2009
ገጽ 12
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 88 (200), 60 (143)
ጥር 19-25, 2009
ጤናን በመንከባከብ ረገድ ቅዱስ ጽሑፋዊ አመለካከት ይኑራችሁ
ገጽ 23
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 28 (58), 20 (45)
ጥር 26, 2009–የካቲት 1, 2009
ገጽ 27
የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 77 (174), 85 (191)
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1, 2 ገጽ 8-16
ሽማግሌዎችም ሆኑ ሌሎች ክርስቲያኖች ከአምላክ መንጋ ወጥተው የባዘኑ የእምነት ባልንጀሮቻቸውን እንዴት መርዳት እንደሚችሉ ተመልከት። እነዚህ የጥናት ርዕሶች የቀዘቀዙ ክርስቲያኖችን ለመርዳት ምን ማድረግ እንደምትችል ያብራራሉ። በተጨማሪም ወደ ጉባኤው የሚመለሱ ክርስቲያኖች ምን ዓይነት አቀባበል ይደረግልናል ብለው መጠበቅ እንደሚችሉ ልብ በል።
የጥናት ርዕስ 3 ገጽ 23-27
ስለ ጤንነታችን በተወሰነ ደረጃ መጨነቃችን ያለ ነገር ነው። በመሆኑም የይሖዋ ምሥክሮች የሕክምና ተቋማት የሚሰጡትን እርዳታም ሆነ ሌሎች ዓይነት ሕክምናዎችን ይቀበላሉ። ይሁን እንጂ “ጤናማ አስተሳሰብ” መያዝ አስፈላጊ ነው። (ቲቶ 2:12 NW) ከሁሉ በላይ ግን መንፈሳዊ ጤንነታችንን መንከባከብና ከአምላክ ጋር ያለንን ዝምድና ማጠናከር ያስፈልገናል።
የጥናት ርዕስ 4 ገጽ 27-31
ዲያብሎስን በመቃወም ረገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ምን ምሳሌ እንደተወልን ተመልከት። ይህ የጥናት ርዕስ አምላክ በልጁ ላይ ትምክህት ሊጥል የቻለው ለምን እንደሆነ ይገልጻል። በተጨማሪም ኢየሱስ ሰይጣንን እንዴት በተሳካ ሁኔታ እንደተቃወመውና እኛም ይህን ማድረግ የምንችለው እንዴት እንደሆነ ያብራራል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ:-
ገጽ 3
አምላክን “በአንድ ልብና በአንድ ሐሳብ” ማገልገል
ገጽ 6
‘ሰላም የሚገኝበትን ማንኛውንም ጥረት እናድርግ’
ገጽ 17
የይሖዋ ቃል ሕያው ነው—የያዕቆብና የጴጥሮስ ደብዳቤዎች ጎላ ያሉ ነጥቦች
ገጽ 20
“የባሕር መዝሙር”—ክፍተቱ እንዲደፈን ያደረገ ጥንታዊ ቅጂ
ገጽ 32