የርዕስ ማውጫ
ጥር 15, 2009
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
መጋቢት 2-8, 2009
ገጽ 3
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 88 (200), 76 (172)
መጋቢት 9-15, 2009
ገጽ 7
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 53 (130), 93 (211)
መጋቢት 16-22, 2009
ገጽ 12
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 24 (50), 28 (58)
መጋቢት 23-29, 2009
ገጽ 21
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 74 (168), 2 (4)
መጋቢት 30, 2009–ሚያዝያ 5, 2009
ገጽ 25
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 96 (215), 97 (217)
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1-3 ገጽ 3-16
የክርስቶስ ተከታይ መሆን ምን ነገሮችን ያካትታል? እንደ ጥበብና ትሕትና ያሉትን ወደር የማይገኝላቸው ባሕርያቱን መኮረጅን፣ ደቀ መዛሙርት በማድረጉ ሥራ በቅንዓት መካፈልን እንዲሁም ለእምነት ባልንጀሮቻችን ከልብ የመነጨ ፍቅር ማሳየትን ይጨምራል። በእነዚህ ሦስት መንገዶች ክርስቶስን መምሰል የምትችለው እንዴት እንደሆነ በሦስቱ የጥናት ርዕሶች ውስጥ ተብራርቷል።
የጥናት ርዕሶች 4, 5 ገጽ 21-29
እነዚህ ሁለት የጥናት ርዕሶች በኢሳይያስ መጽሐፍ ውስጥ የሚገኙትን በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ፍጻሜያቸውን ያገኙ በርካታ ትንቢቶች ያብራራሉ። እነዚህን ትንቢቶች መመርመራችን በኢየሱስ ሞትና ትንሣኤ አማካኝነት ይሖዋና ኢየሱስ ስላደረጉልን ነገሮች ያለንን ግንዛቤ የሚያሰፋልን ከመሆኑም በላይ አድናቆታችን እንዲጨምር ይረዳናል። በመሆኑም እነዚህ ርዕሶች ሚያዝያ 1, 2001 (April 9, 2009) ምሽት ላይ ለምናከብረው የክርስቶስ ሞት መታሰቢያ በዓል አእምሯችንንና ልባችንን እንድናዘጋጅ ይረዱናል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦
ገጽ 17
የይሖዋ ቃል ሕያው ነው—የራእይ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች—ክፍል 1
ገጽ 30