የርዕስ ማውጫ
ሚያዝያ 15, 2009 የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
ሰኔ 1-7, 2009
ገጽ 3
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 13 (33), 14 (34)
ሰኔ 8-14, 2009
ንጹሕ አቋም ይዘህ መኖርህ የይሖዋን ልብ ደስ ያሰኛል
ገጽ 7
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 69 (160), 58 (138)
ሰኔ 15-21, 2009
ገጽ 15
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 35 (79), 94 (212)
ሰኔ 22-28, 2009
ገጽ 24
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 65 (152), 61 (144)
ሰኔ 29–ሐምሌ 5, 2009
ኢየሱስ ታላቁ ዳዊትና ታላቁ ሰለሞን በመሆን የሚጫወተውን ሚና መረዳት
ገጽ 28
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 74 (168), 92 (209)
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1, 2 ገጽ 3-11
ነዚህ የጥናት ርዕሶች ሰይጣን ኢዮብን እንዲፈትነው ይሖዋ የፈቀደበትን ምክንያት እንዲሁም ኢዮብ ንጹሕ አቋሙን እንዲጠብቅ የረዳው ምን እንደሆነ ይገልጻሉ። እኛም እንደ ኢዮብ ታማኝነታችንን ጠብቀን መኖርና የይሖዋን ልብ ደስ ማሰኘት የምንችለው እንዴት እንደሆነም ያብራራሉ።
የጥናት ርዕስ 3 ገጽ 15-19
ይሖዋ የፍጥረት ሥራዎች የተለያዩ ባሕርያቱን በግልጽ ያሳያሉ። ስለ አንዳንድ ፍጥረታት በመመርመር ጠቃሚ ትምህርቶችን ማግኘት እንችላለን። በዚህ ርዕስ ውስጥ ከይሖዋ ፍጥረታት መካከል አራቱን እንመለከታለን፤ እንዲሁም ከእነዚህ ፍጥረታት ምን ትምህርት ማግኘት እንደምንችል እናያለን።
የጥናት ርዕሶች 4, 5 ገጽ 24-32
የሱስ ወደ ምድር ከመምጣቱ በፊት ስለኖሩ ታማኝ የይሖዋ አገልጋዮች ከሚናገሩት የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባዎች መመልከት እንደሚቻለው ኢየሱስንና እነዚህን ሰዎች የሚያመሳስሏቸው አስገራሚ ነገሮች አሉ። በእነዚህ ሁለት ርዕሶች ውስጥ ስለ ሙሴ፣ ስለ ዳዊትና ስለ ሰለሞን የተጻፉትን ዘገባዎች በመመርመር ዘገባዎቹ ኢየሱስ በአምላክ ዓላማ ውስጥ ስለሚጫወተው ሚና ያለንን ግንዛቤ የሚያሰፉልን እንዴት እንደሆነ እናያለን።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦
የአንባቢያን ጥያቄዎች—በእናቱ ማህፀን ውስጥ የሞተ ሕፃን የትንሣኤ ተስፋ አለው?
ገጽ 12
ገጽ 14
የመንግሥቱ አዋጅ ነጋሪዎች ይበልጥ ወደሚያስፈልጉበት ቦታ ሄደህ ማገልገል ትችላለህ?
ገጽ 20