የርዕስ ማውጫ
ሰኔ 15, 2009
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
ነሐሴ 3-9, 2009
ገጽ 7
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 23 (48), 31 (67)
ነሐሴ 10-16, 2009
ገጽ 11
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 19 (43), 81 (181)
ነሐሴ 17-23, 2009
ገጽ 16
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 85 (191), 57 (136)
ነሐሴ 24-30, 2009
ገጽ 20
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 67 (156), 49 (114)
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1, 2 ገጽ 7-15
አራት የይሁዳ ነገሥታት እውነተኛውን አምልኮ በቅንዓት በመደገፍ ረገድ የጎላ ሚና ተጫውተዋል። ይሖዋን ስናገለግል የምናሳየውን ቅንዓት በተመለከተ ከእነሱ ምን እንማራለን? እነዚህን ሁለት ርዕሶች ማራኪና ትምህርት ሰጪ ሆነው እንደምታገኛቸው ጥርጥር የለውም።
የጥናት ርዕስ 3 ገጽ 16-20
እውነት ያልሆነ ነገር መናገር ወይም ሌሎችን በሚያሳስት መንገድ ነገሮችን መግለጽ ይበልጥ ቀላል፣ አመቺ ወይም ለሌሎች አሳቢነት የምናሳይበት መንገድ የሚመስልባቸው በርካታ ሁኔታዎች በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ያጋጥሙናል። እውነተኛ ክርስቲያኖች እንዲህ ዓይነት ፈተና ሲያጋጥማቸው መሸነፍ የሌለባቸው ለምንድን ነው? በዚህ ረገድ ምን ሊረዳህ ይችላል?
የጥናት ርዕስ 4 ገጽ 20-24
የአምላክ ሕዝቦች ለታማኝና ልባም ባሪያ ጥልቅ አክብሮት አላቸው። ይሁን እንጂ በቡድን ደረጃ ይህ ባሪያ ከበላይ አካሉ ጋር ያለው ግንኙነት ምን ይመስላል? ይሖዋ በዛሬው ጊዜ ለእኛ መንፈሳዊ ምግብ ስለሚያቀርብበት መንገድ ቅዱሳን መጻሕፍት ምን ይጠቁማሉ? ከዚህም በላይ በመታሰቢያው በዓል ላይ ከምሳሌያዊው ቂጣና ወይን ለሚካፈሉት ሰዎች ምን አመለካከት ሊኖረን ይገባል? ይህ የጥናት ርዕስ እነዚህን ነጥቦች ያብራራል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦
ገጽ 3
በነጠላነት ሕይወት ደስተኛ መሆን የሚቻለው እንዴት ነው?
ገጽ 25
ለሌሎች ኃላፊነት የምንሰጠው ለምንድን ነው? እንዴትስ?
ገጽ 28
ገጽ 32