የርዕስ ማውጫ
ሐምሌ 15, 2009
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
ነሐሴ 31, 2009–መስከረም 6, 2009
‘በክርስቶስ ውስጥ በሚገባ የተሰወረውን’ ውድ ሀብት ፈልጎ ማግኘት
ገጽ 3
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 80 (180), 44 (105)
መስከረም 7-13, 2009
ገጽ 7
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 74 (168), 4 (8)
መስከረም 14-20, 2009
ገጽ 15
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 67 (156), 96 (215)
መስከረም 21-27, 2009
ገጽ 19
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 42 (92), 63 (148)
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕስ 1 ገጽ 3-7
ይሖዋ በክርስቶስ ውስጥ ‘በሚገባ ተሰውሮ የሚገኘውን’ ውድ ሀብት እንዲፈልጉ ለሁሉም አገልጋዮቹ ግብዣ አቅርቦላቸዋል። ይህ ሀብት ምንድን ነው? ልናገኘው የምንችለውስ እንዴት ነው? ይህን ሀብት ማግኘታችን የሚጠቅመን እንዴት ነው? ይህ የጥናት ርዕስ ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ይረዳናል።
የጥናት ርዕስ 2 ገጽ 7-11
ኢየሱስ ከፍጥረት ጊዜ ጀምሮ የሰው ልጆች ደህንነት በጥልቅ ያሳስበው ነበር። ኢየሱስ ያስተማራቸውን ነገሮችና በምድር ላይ በነበረበት ወቅት የተወውን ምሳሌ መመርመራችን ሁላችንም ከቤተሰባችን አባላት ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዲኖረን የሚረዳን እንዴት እንደሆነ ይህ የጥናት ርዕስ ያብራራል።
የጥናት ርዕሶች 3, 4 ገጽ 15-23
ኢየሱስ ውጤታማ አስተማሪ እንዲሆን ያስቻለው ምንድን ነው? ከሁሉም በላይ ለይሖዋ፣ ለሰዎችና ለሚሰብከው መልእክት ፍቅር ነበረው። ኢየሱስ ፍቅር ስለነበረው ተቃውሞ ቢያጋጥመውም በድፍረት ሰብኳል። እነዚህ የጥናት ርዕሶች የኢየሱስን ምሳሌ በመከተል አፍቃሪ አስተማሪዎችና ደፋር ሰባኪዎች መሆን የምንችልበትን መንገድ ያብራራሉ።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦
“ከሁሉ የላቀውን” የፍቅርን መንገድ ለመከተል ጥረት ታደርጋለህ?
ገጽ 12
ገጽ 24
ተባብሮ መሥራት መንፈሳዊ እድገት ለማድረግ ይረዳል
ገጽ 28
ገጽ 29
ገጽ 32