የርዕስ ማውጫ
መስከረም 15, 2009
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
ጥቅምት 26, 2009–ኅዳር 1, 2009
ገጽ 7
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 29 (62), 30 (63)
ኅዳር 2-8, 2009
ገጽ 11
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 4 (8), 46 (107)
ኅዳር 9-15, 2009
የክርስቶስ ፍቅር እኛም ለሌሎች ፍቅር እንዲኖረን ያነሳሳናል
ገጽ 16
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 41 (89), 15 (35)
ኅዳር 16-22, 2009
ገጽ 21
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 59 (139), 21 (46)
ኅዳር 23-29, 2009
ይሖዋ አንተን ለማዳን ያደረገውን ዝግጅት ከፍ አድርገህ ትመለከተዋለህ?
ገጽ 25
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 16 (37), 65 (152)
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕስ 1-3 ገጽ 7-20
ኢየሱስ በብዙ መንገዶች ለክርስቲያኖች ምሳሌ እንደሚሆን እናውቃለን። እነዚህ የጥናት ርዕሶች በኢየሱስ አስተሳሰብና ተግባር ላይ ያተኩራሉ። በቤተሰብ ሕይወትህም ሆነ በጉባኤ ውስጥ እንዲሁም አስቸጋሪ ሁኔታዎች በሚያጋጥሙህ ጊዜ ተግባራዊ ልታደርጋቸው የምትችላቸውን ነጥቦች ኢየሱስ ከተወው ምሳሌ ማግኘት ትችላለህ።
የጥናት ርዕስ 4 ገጽ 21-25
ከአምላክ ቃል የተማርካቸውን እውነቶች ምን ያህል ታደንቃቸዋለህ? ይህ የጥናት ርዕስ መለኮታዊ ትምህርት በሚያስገኛቸው አስደናቂ ጥቅሞች ላይ እንድናሰላስል ይረዳናል። በተጨማሪም ለምሥራቹ ስንል መሥዋዕት መክፈላችን ስለሚያስገኛቸው በረከቶች ይገልጻል።
የጥናት ርዕስ 5 ገጽ 25-29
ይሖዋ እኛን ከኃጢአትና ከሞት ለማዳን ምን አድርጓል? ምን ዋጋ መክፈልስ ጠይቆበታል? የእነዚህን ጥያቄዎች መልስ ማወቃችን ልባችን በአመስጋኝነት ስሜት እንዲሞላ የሚያደርግ ከመሆኑም ሌላ ይሖዋና ልጁ የመዳን ተስፋ እንዲኖረን ማድረጋቸውን ምን ያህል እንደምናደንቅ ለይሖዋ በተግባራችን እንድናሳይ ይገፋፋናል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦
ሃይማኖቴን መምረጥ ያለብኝ እኔ ነኝ ወይስ ወላጆቼ?
ገጽ 3
ገጽ 30