የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w09 10/15 ገጽ 1-2
  • የርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ማውጫ
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2009
  • ንዑስ ርዕሶች
  • የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
  • የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
  • በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2009
w09 10/15 ገጽ 1-2

የርዕስ ማውጫ

ጥቅምት 15, 2009

የጥናት እትም

የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦

ከኅዳር 30, 2009–ታኅሣሥ 6, 2009

“በመንፈስ የጋላችሁ ሁኑ”

ገጽ 3

የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 85 (191), 79 (177)

ከታኅሣሥ 7-13, 2009

‘ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ’

ገጽ 7

የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 95 (213), 27 (57)

ከታኅሣሥ 14-20, 2009

“ወዳጆቼ ናችሁ”

ገጽ 13

የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 88 (200), 97 (217)

ከታኅሣሥ 21-27, 2009

ፍቅር በጠፋበት ዓለም ውስጥ ወዳጅነትን ጠብቆ መኖር

ገጽ 17

የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 51 (127), 66 (155)

የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ

የጥናት ርዕሶች 1, 2 ገጽ 3-11

እነዚህ የጥናት ርዕሶች ሮም ምዕራፍ 12⁠ን በሙሉ በርዕሰ ጉዳይ ከፋፍለው ያብራራሉ። ‘በመንፈስ የጋልን መሆን’ እንዲሁም ሰውነታችንን ሕያው መሥዋዕት አድርገን ለአምላክ ማቅረብ ሲባል ምን ማለት እንደሆነ እንመረምራለን። ከዚህም በተጨማሪ በቤትም ሆነ በጉባኤ ውስጥ ሰላም ፈጣሪ መሆን እንዲሁም ክፉውን በመልካም ማሸነፍ የምንችለው እንዴት እንደሆነ እንማራለን።

የጥናት ርዕሶች 3, 4 ገጽ 13-21

ጥሩ ወዳጅ መሆን ሲባል ምን ማለት ነው? በዚህ ረገድ ኢየሱስ ምን ምሳሌ እንደተወ እንዲሁም በመጀመሪያው መቶ ዘመን የነበሩት ክርስቲያኖች የእሱን ምሳሌ የተከተሉት እንዴት እንደሆነ እነዚህ የጥናት ርዕሶች ለማወቅ ያስችሉናል። በተጨማሪም እነዚህ የጥናት ርዕሶች በዛሬው ጊዜ ጥሩና ጠንካራ ወዳጅነት መመሥረታችን የሚጠቅመን ለምን እንደሆነና ይህንንም እንዴት ማድረግ እንደምንችል ያብራራሉ።

በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦

የአንባቢያን ጥያቄዎች

ገጽ 12

የሕይወቴን አቅጣጫ የለወጡ ሦስት የአውራጃ ስብሰባዎች

ገጽ 22

‘ሥር ሰዳችሁ በመሠረቱ ላይ ታንጻችኋል?’

ገጽ 26

የቤተሰብ አምልኮ—ከጥፋት ለመዳን ወሳኝ ነው!

ገጽ 29

ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ጊዜ መድበሃል?

ገጽ 32

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ