የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w09 11/15 ገጽ 1-2
  • የርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ማውጫ
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2009
  • ንዑስ ርዕሶች
  • የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት:-
  • የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
  • በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ:-
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2009
w09 11/15 ገጽ 1-2

የርዕስ ማውጫ

ኅዳር 15, 2009

የጥናት እትም

የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት:-

ከታኅሣሥ 28, 2009–ጥር 3, 2010

የምታቀርበው ጸሎት ስለ አንተ ምን ይገልጻል?

ገጽ 3

የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 51, 13

ከጥር 4-10, 2010

መጽሐፍ ቅዱስን በማጥናት የጸሎትህን ይዘት አሻሽል

ገጽ 7

የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 6, 22

ከጥር 11-17, 2010

በጉባኤ ውስጥ ያላችሁን ድርሻ ከፍ አድርጋችሁ ተመልከቱ

ገጽ 13

የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 53, 48

ከጥር 18-24, 2010

የወንድማማችነት ፍቅራችሁ እያደገ ይሂድ

ገጽ 20

የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 25, 50

ከጥር 25-31, 2010

የአምላክ አገልጋዮች እንደመሆናችን መልካም ምግባር እናሳይ

ገጽ 24

የሚዘመሩት መዝሙሮች:- 34, 3

የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ

የጥናት ርዕሶች 1, 2 ከገጽ 3-11

የመጀመሪያው የጥናት ርዕስ ለይሖዋ የምታቀርባቸውን ጸሎቶች ይዘት እንድትገመግም ይረዳሃል። ሁለተኛው የጥናት ርዕስ ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተመዘገቡትን ልመናዎች እንዲሁም የውዳሴና የምስጋና መግለጫዎች በጥንቃቄ እንድትመረምር የሚያበረታታ በመሆኑ የጸሎትህን ይዘት ማሻሻል የምትችልባቸውን መንገዶች እንድታስተውል ሊረዳህ ይችላል።

የጥናት ርዕስ 3 ከገጽ 13-17

ክርስቲያኖች የሆንን ሁላችንም ይሖዋ ለእውነተኛው አምልኮ ባደረገው ዝግጅት ውስጥ ድርሻ አለን። ይህ የጥናት ርዕስ በክርስቲያን ጉባኤ ውስጥ ያለንን ድርሻ ከፍ አድርገን እንደምንመለከት ማሳየት የምንችልባቸውን የተለያዩ መንገዶች ያብራራል።

የጥናት ርዕሶች 4, 5 ከገጽ 20-29

የወንድማማችነት ፍቅር ማሳየታችን ጉባኤው አንድነት እንዲኖረው ትልቅ አስተዋጽኦ ያደርጋል። ከዚህ በተጨማሪ መልካም ምግባር ማሳየት ለክርስቲያናዊው አገልግሎታችን ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው። እነዚህ የጥናት ርዕሶች በእነዚህ ሁለት የሕይወታችን ዘርፎች ማሻሻያ ማድረግ የምንችለው እንዴት እንደሆነ ይጠቁማሉ።

በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ:-

የአንባቢያን ጥያቄዎች

ገጽ 12

ከልብ ተነሳስቶ በደስታ መስጠት

ገጽ 18

ትንሽ ብትሆንም ልቧ ትልቅ ነው

ገጽ 29

መስማት የተሳናቸውን ወንድሞቻችሁንና እህቶቻችሁን ውድ እንደሆኑ አድርጋችሁ ተመልከቷቸው!

ገጽ 30

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ