የርዕስ ማውጫ
የካቲት 15, 2010
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
ከሚያዝያ 5-11, 2010
ገጽ 5
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 33, 47
ከሚያዝያ 12-18, 2010
“የመንፈስን ሰይፍ” ውጤታማ በሆነ መንገድ ተጠቀሙበት
ገጽ 10
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 44, 37
ከሚያዝያ 19-25, 2010
ገጽ 14
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 47, 55
ከሚያዝያ 26, 2010–ግንቦት 2, 2010
ከሁሉ በሚሻለው የሕይወት መንገድ ላይ መጓዛችሁን ቀጥሉ!
ገጽ 24
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 40, 32
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1-3 ከገጽ 5-18
እነዚህ ርዕሶች መንፈስ ቅዱስ ከአገልግሎታችን ጋር በተያያዘ የሚጫወተውን ሚና ያብራራሉ። በአምላክ መንፈስ መመራት በድፍረት እንድንናገር፣ ውጤታማ በሆነ መንገድ እንድናስተምርና አዘውትረን እንድንሰብክ የሚረዳን እንዴት እንደሆነ ይጠቁማሉ።
የጥናት ርዕስ 4 ከገጽ 24-28
የይሖዋን ፈቃድ ማድረጋችንና ኢየሱስን ማዳመጣችን ከሁሉ በተሻለው የሕይወት መንገድ ለመጓዝ እንደመረጥን ያሳያል። ይህ የጥናት ርዕስ፣ ራስን ለአምላክ ወስኖ መጠመቅ የሚያስገኛቸውን በረከቶች ያጎላል። ከዚህም በተጨማሪ ከእውነት ጋር ተጣብቀን ለመኖር ምን ማድረግ እንዳለብን ይጠቁማል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦
ይሖዋን እንደ አባትህ አድርገህ ትመለከተዋለህ? 3
“ልጆች መንፈሳዊ ሥልጠና የማግኘት መብት አላቸው” 29
ወጣቶች ፈጣሪያቸውን እንዲያስቡ የሚረዳ ጠቃሚ መሣሪያ 30