የርዕስ ማውጫ
መጋቢት 15, 2010
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
ከግንቦት 3-9, 2010
ገጽ 10
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 48, 7
ከግንቦት 10-16, 2010
በመንፈስ በመመላለስ ራስህን ስትወስን ከገባኸው ቃል ጋር ተስማምተህ ኑር
ገጽ 14
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 18, 51
ከግንቦት 17-23, 2010
ገጽ 19
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 14, 30
ከግንቦት 24-30, 2010
ገጽ 24
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 30, 43
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1, 2 ከገጽ 10-18
እነዚህ ሁለት የጥናት ርዕሶች “በአብ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም” መጠመቅ ያለውን ትርጉም እንድንረዳ ያስችሉናል። (ማቴ. 28:19) በተጨማሪም በእነዚህ የጥናት ርዕሶች ውስጥ ራስህን ስትወስን ከገባኸው ቃል ጋር ተስማምተህ መኖር የምትችለው እንዴት እንደሆነ የሚጠቁሙ ግሩም ሐሳቦችን ታገኛለህ።
የጥናት ርዕሶች 3, 4 ከገጽ 19-28
ኢየሱስ ስለ ስንዴውና ስለ እንክርዳዱ በተናገረው ምሳሌ ላይ ‘ከመንግሥቱ ልጆች’ ጋር በተያያዘ ወደፊት የሚፈጸሙትን ነገሮች ተናግሯል። ስንዴውና እንክርዳዱ ምን ያመለክታሉ? ይህ ምሳሌ በዛሬው ጊዜ ፍጻሜውን እያገኘ ያለው እንዴት ነው? ይህ ምሳሌ የሚያመለክተው ቅቡዓንን ብቻ ነው?
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦
ለውጦች ቢያጋጥሙም የአምላክን ሞገስ ሳያጡ መኖር 3
በዚህ የመጨረሻ ቀን “ የልብ ንጽሕናን” ጠብቆ መኖር 30
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
By permission of the Israel Museum, Jerusalem