የርዕስ ማውጫ
ሰኔ 15, 2010
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
ከሐምሌ 26, 2010–ነሐሴ 1, 2010
ገጽ 6
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 16, 31
ከነሐሴ 2-8, 2010
ገጽ 10
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 50, 53
ከነሐሴ 9-15, 2010
ቁጣችሁን በመቆጣጠር ‘ምንጊዜም ክፉውን አሸንፉ’
ገጽ 15
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 52, 39
ከነሐሴ 16-22, 2010
ለዛ ያለው አነጋገር ከሌሎች ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዲኖረን ያደርጋል
ገጽ 20
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 19, 35
ከነሐሴ 23-29, 2010
ገጽ 25
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 22, 48
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1, 2 ከገጽ 6-14
እነዚህ የጥናት ርዕሶች በክርስቲያን ጉባኤ ውስጥ በመሆናችን ለምናገኛቸው በረከቶች ያለንን አድናቆት እንድናሳድግ ይረዱናል። ከዚህም በተጨማሪ እያንዳንዳችን በጉባኤያችን ውስጥ የሚገኙ ወንድሞችና እህቶችን ማነጽና መርዳት የምንችልባቸው መንገዶች ይብራራሉ።
የጥናት ርዕሶች 3, 4 ከገጽ 15-24
እነዚህ የጥናት ርዕሶች እኛም ሆንን ሌሎች ሰዎች ፍጽምና የጎደለን ብንሆንም የመጽሐፍ ቅዱስን መሠረታዊ ሥርዓቶች ተግባራዊ ማድረጋችን በመካከላችን ሰላማዊ ግንኙነት እንዲኖር ለማድረግ የሚረዳን እንዴት እንደሆነ ያብራራሉ። ከዚህም በተጨማሪ ለዛ ባለው መንገድ መናገራችን ከሌሎች ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዲኖረን የሚረዳን በምን መንገድ እንደሆነ ይገልጻሉ።
የጥናት ርዕስ 5 ከገጽ 25-29
ይህ ዓለም መንፈስን ስለሚያድሱ ነገሮች ያለው አመለካከት የተዛባ በመሆኑ ሰዎች የሥጋን ምኞት በሚያረኩ ነገሮች ላይ እንዲያተኩሩ ያበረታታል። የአምላክ ሕዝቦች ግን እረፍት የሚያገኙት መንፈሳዊ ነገሮች ላይ በማተኮር ነው። ይህ የጥናት ርዕስ ዘላቂ ብሎም ጥልቅ የሆነ ደስታና እርካታ እንዴት ማግኘት እንደምንችል ያብራራል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦