የርዕስ ማውጫ
ሐምሌ 15, 2010
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
ከነሐሴ 30, 2010–መስከረም 5, 2010
ገጽ 3
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 49, 40
ከመስከረም 6-12, 2010
“ምን ዓይነት ሰዎች መሆን እንዳለባችሁ ልታስቡበት ይገባል!”
ገጽ 7
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 48, 29
ከመስከረም 13-19, 2010
በታላቁ መንፈሳዊ የመከር ሥራ የተሟላ ተሳትፎ ይኑራችሁ
ገጽ 16
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 45, 28
ከመስከረም 20-26, 2010
“መንፈስ . . . የአምላክን ጥልቅ ነገሮች ይመረምራል”
ገጽ 20
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 38, 20
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1, 2 ከገጽ 3-11
ሐዋርያው ጴጥሮስ በሁለተኛ ደብዳቤው ላይ በመጨረሻው ዘመን ለሚኖሩ ክርስቲያኖች በጥልቅ እንደሚያስብ ገልጿል። እነዚህ ሁለት የጥናት ርዕሶች የይሖዋን ቀን በአእምሯችን አቅርበን እንድንመለከት ይረዱናል። ለይሖዋ ታላቅ ቀን ዝግጁ ለመሆን የትኞቹን ነገሮች ማስወገድ እንዳለብንና ምን ማድረግ እንዳለብን እንመለከታለን።
የጥናት ርዕስ 3 ከገጽ 16-20
የምንኖረው ታላቅ መንፈሳዊ የመከር ሥራ በሚከናወንበት ጊዜ ውስጥ ነው። ታዲያ በስብከቱ ሥራ የተሟላ ተሳትፎ ለማድረግ የትኞቹን ባሕርያት ማዳበር ያስፈልገናል? በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ብንሆንም የተቻለንን ያህል ተሳትፎ ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው? ይህ የጥናት ርዕስ ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል።
የጥናት ርዕስ 4 ከገጽ 20-24
የአምላክን ቃል መረዳት እንድንችል መንፈስ ቅዱስ ከሚያደርግልን ድጋፍ ሙሉ ጥቅም ለማግኘት በግለሰብ ደረጃ ምን ማድረግ እንደምንችል በዚህ ርዕስ ላይ ይብራራል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦
ልጆቻችሁ የንባብና የጥናት ፍቅር እንዲያድርባቸው እርዷቸው 25
“ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት ማድረግህን ቀጥል” 29